እልልታ/ኦ ልዩ ፍቅር|Elilita and O liyu fiker|Lideta Mariam Catholic Cathedral Church
Lideta Mariam Catholic Cathedral
0:00 / 0:00
እልልታ/ኦ ልዩ ፍቅር|Elilita and O liyu fiker|Lideta Mariam Catholic Cathedral Church
11 720 просмотров · 5 месяцев назад
Lideta Mariam Catholic Cathedral
1,76 тыс. подписчиков
11 720 просмотров · 5 месяцев назад
እንኳን ወደ Lideta Mariam Catholic Cathedral YouTube Channel በሰላም መጡ::
✅ YouTube – @LidetaMariamCatholicCathedral
✅ Facebook – Yecathe Mezemeran Youth ( / 1h8by6rbc3 )
✅ Instagram – lideta_catholic_cathedral
Contact @Email
✅lidetamariamcatholicchurch@gmail.com
እልልታ
1.እልል በል ክርስቲያን ድምጽህን አሰማ
ከእግዚአብሔር ጉባኤ ከአህዛብ ከተማ
አወድስ በመዝሙር በቅኔ ሙገሳ
መቃብር ፈንቅሎ ኢየሱስ ተነሳ
እልል እልል እልልታ /2/
አሜን የእኛ ጌታ
የሞትን ሃይል የሚረታ
በትንሳዔው ድል የመታ
አሜን ሃሌሉያ
ስሙ ይክበር የእኛ ጌታ
2. ምንም ሃይል ሳይቀረው ጌታዬ ቢደክምም
ነፍሱን አሳልፎ ሞቶ ቢቀበርም
በትንሳኤው ጌታ ነፍሱን ሊያስተባብር
ተንስቷል ጌታዬ ፈንቅሎ መቃብር
3. ሰማያት መስክሩ ብርሃናት ሁላችሁ
ጌታ ነፍሱን ሲሰጥ ምን ኃይል እንዳያችሁ
እንዴት ነበር ያኔ የኢየሱሴ ክብ
በሞት ላይ ስልጣኑ ስትናወጥ ምድር
4. የጌታዬ ሞገስ የክብሩንም ብርታት
ሊቋቋመው ፈፅሞ አልቻለውም ጠላት
አሜን በዝማሬ ካምላኬ ልገናኝ
በትንሳኤው ከሞት ወጥመድ ስላዳነኝ
ኦ ልዩ ፍቅር
በኀይልም አይደልም በጉልበት አይደልም
ኢየሱስ የሚሰበው በፍቅር እኮ ነው
በምድር ሲመላለስ ክፋ ቃል ሳይወጣው
የሰው ልጅን ሁሉ በፍቅር ማረከው
ኦ ልዩ ፍቅር ነው ያለው /2/
ኦ ድንቅ ፍቅር ነው ያለው /2/
1. ሲያዩት ምስኪን መሳይ
ደም ግባት የሌለው
በስጋ ዓይን ላየው ምኑም ማይማርከው
ከውስጡ ሚፈልቀው ልዩ የፍቅር ዘይት
ሲፈስ ተመልክቶ ሰው ተማረከበት
2. በሞት ልትቀጣ የተፈረደባት
ሁሉም ሲያሯሯጣት በድንጋይ ሊወግራት
ኃጢአተኛ ሳለች ኢየሱስ ግን ሸሸጋት
በፍቅሩ መክሮ በሰላም ሂጂ አላት
3. የደነደነውን ልብ በቃሉ አለስልሶ
ከአሳዳጅነቱ ሳዖልን መልሶ
ለወንጌሉ ስራ በምድር ላይ የዞረው
አቤት የኛስ አሞላክ በፍቅሩ ግሩም ነው
የአ.አ ልደታ ማርያም ካቶሊክ ካቴድራል ወጣት መዘምራን ማህበር የተዘጋጀ 2018 ዓ.ም
• ኦ ኃያልነትህ||O hayalinet||Catholic Mezmur ||L...
• ማርያም||Maryam||Catholic Mezmur||Lideta Mari...
• ተወልዷል|Tewelduale|Catholic Mezmur|Christmas...
• የኛ ጌታ||yegna geta||Catholic Mezmur ||Lidet...
#ካቶሊክ #ቤተክርስቲያን #Ethiopian #Catholic #church #catholitv #YelidetaLijoch #short #shortvideo#catholicsong #ethiopiancatholic #catholicchurch #ethiopiancatholicchurch #catholicmezmur #ethiopiancatholiclivesong #catholicconcert #amhariccatholicmezemur #Lideta Mariam Catholic Cathedral church #newethiopianmezmur #newamhariccatholicmezmur #newethiopiancatholicmezmur #gospelsong #catholicgospel #yelidetalijoch #catholicchurch
#ስብከተ_ወንጌል #መዝሙር #ዝማሬ #New #ሰላም #song #ስብከተ_ወንጌል #ኢትዮጵያ #ሀበሻ #ethiopia #habesha #tiktok #Catholic #pax #ስብከት #ማርያም#ዝማሬ #Catholic #Church#halelujah #mezmure#ethiopiancatholicsongandteachings #catholicfaith #catholicchurch #ethiopiancatholicchurch #gospelmusic @amencatholiccollections494 @catholicmezmur @hawassacatholicchurch1291 @EWTNcatholictv @Psalmtube26 @pax_ctv Ethiopian Catholic songs and teachingsEthiopian Catholic songs and teachings#new ethiopian catholic song#ethiopiancatholic #church #singer #ethiopianchristiansong #song #music #ethiopiancatholic #mezmur #spiritual #lyrics #amharic #youtubevideo #መዝሙር #ዝማሬ #ዘማሪ #መንፈሳዊ#ስብከተ_ወንጌል #መንፈሳዊ_ትምህርት #አስተምህሮ #ጸሎት #ሱባኤ #gospelsong #catholic #choir #music #catholic_songs #worshipsongs