📌 አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር #13 በወንድም ሀብታሙ አዲሱ
Grace family (Habtish Grace)
0:00 / 0:00
📌 አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር #13 በወንድም ሀብታሙ አዲሱ
3 069 просмотров · 9 месяцев назад
Grace family (Habtish Grace)
26,7 тыс. подписчиков
3 069 просмотров · 9 месяцев назад
የዮሐንስ ራእይ 21:1-7 (AMH)
••••••••••
¹ አዲስ ሰማይንና አዲስ ምድርንም አየሁ፥ ፊተኛው ሰማይና ፊተኛይቱ ምድር አልፈዋልና፥ ባሕርም ወደ ፊት የለም።
² ቅድስቲቱም ከተማ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም፥ ለባልዋ እንደ ተሸለመች ሙሽራ ተዘጋጅታ፥ ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስትወርድ አየሁ።
³ ታላቅም ድምፅ ከሰማይ። እነሆ፥ የእግዚአብሔር ድንኳን በሰዎች መካከል ነው ከእነርሱም ጋር ያድራል፥ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ ከእነርሱ ጋር ሆኖ አምላካቸው ይሆናል፤
⁴ እንባዎችንም ሁሉ ከዓይኖቻቸው ያብሳል፥ ሞትም ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ ኀዘንም ቢሆን ወይም ጩኸት ወይም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ የቀደመው ሥርዓት አልፎአልና ብሎ ሲናገር ሰማሁ።
⁵ በዙፋንም የተቀመጠው። እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ። ለእኔም። እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ አለኝ።
⁶ አለኝም። ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ።
⁷ ድል የሚነሣ ይህን ይወርሳል አምላክም እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል።
#gracefamily #dawitfassilministry #and #habtishgrace #solagratia🔅#solafide 👐 #solascriptura 📖 #soluschristus ✝️ #solideogloria 🛐 = #gospelforsinners #ForGodsolovedtheworld, that #hegavehisonlybegottenSon, that #whosoeverbelievethinhimshouldnotperish, but #haveeverlastinglife. #Welovehim #because #hefirstlovedu