የክርስቶስ ምፅዓት እና የነገረ-ፍጻሜ ት/ት | ታላቁ መከራ (ክፍል-19) በመጋቢ ተኩ ከበደ
Zemen Mermariw Sew ዘመን መርማሪው ሰው
0:00 / 0:00
የክርስቶስ ምፅዓት እና የነገረ-ፍጻሜ ት/ት | ታላቁ መከራ (ክፍል-19) በመጋቢ ተኩ ከበደ
6 690 просмотров · 6 л. назад
Zemen Mermariw Sew ዘመን መርማሪው ሰው
10,7 тыс. подписчиков
6 690 просмотров · 6 л. назад
ይህ ትምህርት በመጋቢ ተኩ ከበደ የተዘጋጀ ሲሆን ስለ ክርስቶስ ዳግም ምፅዐት (The Advent of Jesus Christ) እና ስለ ነገረ-ፍጻሜ (Last Things) በስድስት ምዕራፍ (30 ክፍሎች) ተከፋፍሎ ይቀርባል።
፟- ስለ ፍጻሜ ዘመን እርግጠኝነትና ምልክቶች (End Time Proofs & Signs)
ስለ ቤተ ክርስቲያን መነጠቅ (The Raptue of Saints)
ስለ ሰባኛው ሱባዔ ታላቁ መከራ (The Seventieth-Seven Tribulation Period)
ስለ ክርስቶስ ዳግም ምፅዐት (The Advent of Jesus Christ)
ስለ ሺህ ዓመት (The Millennium Age)
ስለ ዘላለም መንግሥት (Eternal Life) እና ሌሎችም የመጨረሻው ዘመን ትምህርቶች ተካተውበታል። የአገልግሎቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!