Перейти к содержимому

የአማርኛ ፊደላትን በፍጥነት ለመያዝ ቀላሉ ዘዴ (እግር አልባ ፊደላት)

Phanos Ethiopia

0:00 / 0:00

የአማርኛ ፊደላትን በፍጥነት ለመያዝ ቀላሉ ዘዴ (እግር አልባ ፊደላት)

1 186 просмотров · 5 дн. назад
Phanos Ethiopia
35,6 тыс. подписчиков
1 186 просмотров · 5 дн. назад
በዚህ ቪዲዮ የአማርኛ እግር አልባ ፊደላትን (8ቱ ፊደላት) በቀላሉ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ የምንማርበትን ልዩ ቴክኒክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ፊደላቱን ከነቤተሰቦቻቸው አረባብ ከመለየት ባሻገር ቃላትን በቀላሉ እንዴት መመስረት እንደምንችል በዝርዝር ተመልክተናል። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት፣ አብራችሁ በመጻፍና በማንበብ ተለማመዱ! 📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ • 00:00 - መግቢያ እና የአጠናን ዘዴዎች • 01:00 - የአማርኛ ፊደላት መሰረታዊ መዋቅር (34ቱ ፊደላት እና 7ቱ ቤተሰቦች) • 07:00 - ፊደላትን በእግር የመመደብ ዘዴ (እግር አልባ ፊደላት) • 11:00 - እግር አልባ ፊደላትን ከነቤተሰቦቻቸው በድምጽ ማንበብ • 17:30 - ከእግር አልባ ፊደላት ቃላትን መመስረትና ማንበብ • 20:30 - ቋንቋን በፍጥነት ለመልመድ የሚረዱ ምክሮች 📞 በውስጥ መስመር (Online) በቀጥታ መማር ለምትፈልጉ፦ በሳምንት 5 ቀን፣ በቀን 1 ሰዓት በሚመቻችሁ የሰዓት መርሐግብር የአማርኛ፣ የእንግሊዝኛ እና የመሰረታዊ ሂሳብ ትምህርት በግል እንሰጣለን። 👉 Telegram / WhatsApp / imo: [251925585493] 🔔 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ!