Перейти к содержимому

እንደነበርኩ አይደል | ሰማይ አንተ ጋር ደርሶ | ዋራ ቤቴል 2017 | Wara Bethel 2025 | Apostolic Church of Ethiopia

Iso Yisehak Ab

0:00 / 0:00

እንደነበርኩ አይደል | ሰማይ አንተ ጋር ደርሶ | ዋራ ቤቴል 2017 | Wara Bethel 2025 | Apostolic Church of Ethiopia

18 310 просмотров · 1 год назад
Iso Yisehak Ab
35,8 тыс. подписчиков
18 310 просмотров · 1 год назад
የ34ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የሀዋርያዊት ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ጉባዔ በዋራ ቤቴል ከመጋቢት 05-07/2017 በተካሄደው የዋራ ጉባዔ 5,306 ሰዎች በኢየሱስ አምነው ለሀጢአታቸው ስርየት በስሙ ተጠምቀዋል። በተለያዩ ቀንበር ውስጥ የነበሩ ብዙ ሰዎች ከቀንበሮቻቸው ተላቅቀዋል። ዕውሮች አይተዋል፣ ደንቆሮዎች ሰምተዋል፣ የታመሙ ተፈውሰዋል፣ ዲዳዎች ተናግረዋል። በጉባዔው የእግዚአብሄር መንፈስ ያለ ልክ ፈስሷል። የዝማሬ ጊዜ ግጥም/Lyrics እንደ ነበርኩ አይደል ትናንት እንዳለሁ ሥራዬን ሠርተኸው በድል ቆሜአለሁ እንደ ነበርኩ አይደል ትናንት እንዳለሁ ዕጥፍ ድርብ ከእጅህ ተቀብያለሁ ታድያ እንዴት እንዳለፈው ይሆናል ዝማሬዬ/አምልኮዬ በአንተ ከተለወጠ ከአማረልኝ ዕጣዬ ዕልፍ ክብር ዕልፍ ውዳሴ ትስጥህ እና ታክብርህ ነፍሴ ደስ ሚያስሰኝ ክብርን ብሰጥህ ክብሬ ወድቆ አንተን ያክብርህ ሠማይ አንተ ጋር ደርሶ ክብርን ካመጣልኝ ከዚ በላይ ምን አለ ከአየሁ ከብረህልኝ