Перейти к содержимому

ጉባኤ ስምንት| ማቴ 4፥1-13| "መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው" ማለት ምን ማለት ነው?

ዐውደ ምሥጢር Awde Mestir

0:00 / 0:00

ጉባኤ ስምንት| ማቴ 4፥1-13| "መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው" ማለት ምን ማለት ነው?

278 просмотров · Трансляция закончилась 6 л. назад
ዐውደ ምሥጢር Awde Mestir
3,23 тыс. подписчиков
278 просмотров · Трансляция закончилась 6 л. назад
ይህ በየሳምንቱ "ከአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ለተውጣጡ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ" በተሰኘው ሳምንታዊ መርሐ ግብር ላይ የቀረበ እና በማቴ 4፥1-13 ላይ ያለውን የጌታን በገዳመ ቆሮንቶስ 40 ቀን ጾሞ በሰይጣን መፈተኑን እና ድል መንሳቱን የሚናገረውን ክፍል ተርጉመው "መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው" ሲባል "መንፈስ" ማለት ምን ማለት ነው? "ወሰደው" ማለትስ? የሚሉትን እና ተያያዥ ጥያቄዎች በማንሳት መጋቤ ምሥጢር ዶ/ር ኅሩይ ኤርምያስ የኦርቶዶክሳዊያን አባቶችን ትርጓሜ መሠረት በማድረግ ሰፊ ማብራሪያ የሰጡበት መርሐ ግብር ነው። አቅራቢ፡- መጋቤ ምሥጢር ዶ/ር ኅሩይ ኤርምያስ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የጀርመን እና አካባቢው ሀ/ስብከት የካስል ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም እና የሀምቡርግ ደብረ መድኃኒት ኪዳነ ምሕረት አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪ