Перейти к содержимому

የሌሊት ፀሎት//Yelelit Tslot//wordofgod #prayer #prophet #fastingprayer #protestantprayer

ሳታቋርጡ ፀልዩ Prayer и ещё 3

0:00 / 0:00

የሌሊት ፀሎት//Yelelit Tslot//wordofgod #prayer #prophet #fastingprayer #protestantprayer

6 088 просмотров · 13 ч назад
ሳታቋርጡ ፀልዩ Prayer и ещё 3
6 088 просмотров · 13 ч назад
Isaiah 43 አማ62 - ኢሳይያስ 1: አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡— ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ። 2: በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም። 3: እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤ ግብፅን ለአንተ ቤዛ አድርጌ፥ ኢትዮጵያንና ሳባንም ለአንተ ፋንታ ሰጥቻለሁ። 4: በዓይኔ ፊት የከበርህና የተመሰገንህ ነህና፥ እኔም ወድጄሃለሁና ስለዚህ ሰዎችን ለአንተ አሕዛብንም ለነፍስህ እሰጣለሁ። 5: እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ ዘርህንም ከምሥራቅ አመጣዋለሁ፥ ከምዕራብም እሰበስብሃለሁ። የሰማይ በረከት//የሌሊት ፀሎት//Yelelit Tslot//wordofgod #prayer #prophet #fastingprayer #protestantprayer