Перейти к содержимому

እናንተም ምክሩት

Fitness for habesha

0:00 / 0:00

እናንተም ምክሩት

3 179 просмотров · 2 года назад
Fitness for habesha
14 тыс. подписчиков
3 179 просмотров · 2 года назад
ጂም ለመሄድ ነጻ ሰአት እስታገኝ አትጠብቅ! በእርግጥ በትርፍ ሰአትህ ጂም መሄድ በሀሳብ ደረጃ ሲታይ ትክክል ሊመስል ይችላል፥- ነገር ግን መቼ ነው በቋሚነት ነጻ ሰአት ሊኖርህ የሚችለው? ብዙ ሰው ብዙውን ጊዜ ቢዚ ነው ስለዚህ የሚሻለው ቢዚ በሆንክበት ሰአት ስፖርትን መጀመር ነው፡፡ቢዚ በሆንክበት ሰአት ስፖርትን መስራት ከለመድክ ከዚያ በኋላ ለስፖርት የሚሆን ጊዜ ለማመቻቸት አትቸገርም፡፡ምክንያቱም ስፖርትን ከመደበኛ ህይወትህ ጋር እንዴት ማስኬድ እንዳለብህ አውቀሃል፡፡ለጥቂት ወራት ቢዚ በሆንክበት ሰአት ለጂም፡ለመሄድ ጊዜ ማመቻቸት ከቻልክ ከዚያ በኋላ የመደበኛ ህይወትህ አካል ይሆናል፡፡ስለዚህም ጂም መሄድ ጊዜ ሲተርፍህ የምታረገው የአንድ ሰሞን ፋሽን ብቻ አይሆንም ማለት ነው፡፡ #sweatbox #bodyweightexercises #kickboxing #habesha #sports #motivation #ethopian #ethiopian #fasika #fitfam