የሞተር Control Unit ችግር እና የማግኔት መዳከም እንዴት ይመረመራል?
ETHIO AUTOMOTIVE TV SHOW ኢትዮ አውቶሞቲቭ
0:00 / 0:00
የሞተር Control Unit ችግር እና የማግኔት መዳከም እንዴት ይመረመራል?
253 просмотра · 2 мес. назад
ETHIO AUTOMOTIVE TV SHOW ኢትዮ አውቶሞቲቭ
21,8 тыс. подписчиков
253 просмотра · 2 мес. назад
በዚህ የAutomotive Show ክፍል ስለ EV መኪና የሞተር Control Unit፣ የማግኔት መዳከም ምልክቶች፣ የሚያስከትላቸው ችግሮች እና ችግሩን በትክክል የመመርመሪያ ዘዴዎችን እንወያያለን። 🔋⚡🔧
በተጨማሪም የEV ሞተር አፈጻጸም፣ Control Unit ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮች እና የማግኔት ኃይል መቀነስ ከመኪናው አፈጻጸም ጋር ያለውን ግንኙነት ከባለሙያዎች ጋር እንመለከታለን።
👍 Like ያድርጉ
💬 Comment ያድርጉ
🔔 Subscribe በማድረግ አዳዲስ የAutomotive ቪዲዮዎችን አያምልጥዎ!
#AutomotiveShow #EV #ElectricVehicle #MotorControlUnit #EVMotor #Magnet #ElectricCar #EVTechnology #Automotive #CarMaintenance #Ethiopia #የመኪናምርመራ #ኤሌክትሪክመኪና #የመኪናቴክኖሎጂ