Перейти к содержимому

አምላክ ተኮር ሕይወት ||Pastor Ashu Tefera|| መፅሐፈ ኢዮብ #ክፍል አንድ መፅሐፍ ቅዱስ በወፍ በረር በፓስተር አሹ ተፈራ

Ashu Tefera

0:00 / 0:00

አምላክ ተኮር ሕይወት ||Pastor Ashu Tefera|| መፅሐፈ ኢዮብ #ክፍል አንድ መፅሐፍ ቅዱስ በወፍ በረር በፓስተር አሹ ተፈራ

11 просмотров · 3 ч назад
Ashu Tefera
5,44 тыс. подписчиков
11 просмотров · 3 ч назад
📖 አምላክ ተኮር ሕይወት | Pastor Ashu Tefera | ክፍል አንድ መፅሐፈ ኢዮብ – መፅሐፍ ቅዱስ በወፍ በረር/Bird Eye View of Bible/ በዚህ ትምህርት ከመፅሐፈ ኢዮብ የምንማረው አምላክን ተኮር አድርጎ የመኖርን እውነት፣ በፈተና ውስጥ ያለውን የእምነት ጥንካሬ እና በሁሉም ሁኔታ በእግዚአብሔር መታመንን እንመለከታለን። መፅሐፈ ኢዮብ ስለ ሰው ሕይወት፣ ስለ መከራ፣ ስለ እምነት እና ስለ እግዚአብሔር ሉዓላዊነት ጥልቅ ትምህርት ይሰጠናል። 🙏 ይህንን ትምህርት እስከ መጨረሻው ይከታተሉ፤ ይማሩ፣ ይባረኩ እና ለሌሎችም ያጋሩ! 🎙 *በፓስተር አሹ ተፈራ (Pastor Ashu Tefera)* 👍 Like | 💬 Comment | 🔔 Subscribe & Share #አምላክ_ተኮር_ሕይወት #PastorAshuTefera #መፅሐፈ_ኢዮብ #መፅሐፍ_ቅዱስ #BibleStudy #ChristianTeaching #EthiopianChristian #ክፍል_አንድ የዚህ አገልግሎት ዓላማ መጻሐፍትን መሰረት፥ ክርስቶስን ማዕከል፥ ያደረጉ ወንጌል ተኮር ትምህርቶችን [ወ.ተ.ት.] በማስተማር ሰዎችን ሁሉ ወደ ክርስቶስ ሙላት ለማሳደግ ነው!!! እርስዎም ይህን ቻነል "subscribe, share and comment" በማድረግ ይህን ወንጌል ተኮር ትምህርት እስከ ምድር ዳር ድረስ ያድርሱ! Facebook:-ወተት WETET/ወንጌል ተኮር ትምህርቶች/   / 191m7t89bb   Youtube:- ASHU TEFERA    / @ashutefera