Перейти к содержимому

How can we identify if the Capillary Tube is failed ? ፍሪጅ ሲበላሽብን የካፒላሪ ቲዮብ መዘጋት አለመዘጋቱን እንዴት እናውቃለን?

Satcom

0:00 / 0:00

How can we identify if the Capillary Tube is failed ? ፍሪጅ ሲበላሽብን የካፒላሪ ቲዮብ መዘጋት አለመዘጋቱን እንዴት እናውቃለን?

11 980 просмотров · 1 год назад
Satcom
17,7 тыс. подписчиков
11 980 просмотров · 1 год назад
የካፒላሪ ቲዮብ የመዘጋት ምልክት የምንላቸው አንደኛ ኮንደንሰሩ መሞቅ ሲያቆም ሲሆን ሁለተኛ ኢቫፖሬተር ይዞ የነበረውን በረዶ ሲያፈርስ ወይም ሲያቀልጥና ሶስተኛው የሞተራችን ድምፅ ሲቀንስ ነው:: አራተኛው ፕሬዠር ደሞ ከዜሮ በታች ወይም -Ve ( Negative) ይገባል። ይህ በሚሆን ጊዜ አልኮል ወይም ሳኒታይዘር በመጠቀም እናፀዳለን። SATCOM THE SOURCE OF THE BEST PROFESSIONALS. Telephone፦0911 54 83 83 / 0904 73 73 73 Telegram - @Satcomtechnology FaceBook–Satcom College Instagram –@SatcomCollege TikTok - Satcom College YouTube- @satcomcollege Website- www.satcomethiopia.com #satcom # latest news # Household equipment’s Maintenance #new technology # technicians training # education #equipment’s # innovations #Maintenance # Ethiopian school # knowledge #satcom college # Addis Ababa #Ethiopia.