Перейти к содержимому

መክሊትዎን ቀብረው ይሆን? ማወቅ ያለብን ታላቅ ምስጢር | ገብር ኄር | አባ ገብረ ኪዳን ኪዳን ​GeberHer Yeneta Aba Gebre Kidan Girma

Tewahido Tube | የተዋህዶ ገጽ

0:00 / 0:00

መክሊትዎን ቀብረው ይሆን? ማወቅ ያለብን ታላቅ ምስጢር | ገብር ኄር | አባ ገብረ ኪዳን ኪዳን ​GeberHer Yeneta Aba Gebre Kidan Girma

55 просмотров · 6 мес. назад
Tewahido Tube | የተዋህዶ ገጽ
4,56 тыс. подписчиков
55 просмотров · 6 мес. назад
Our father, Liqe Liqawunt Yeneta Aba Gebre Kidan Girma, provides a detailed teaching on the 'Faithful Servant' (Geber Her) and the 'Talents' (Meklit), drawing from Matthew 25:21 and Luke 19:17. In this lesson, he explores the talents given to each of us, how to identify our specific gifts, and the practical ways to multiply them. Furthermore, he explains the spiritual consequences of 'burying one's talent' and unravels the deep mysteries behind the five talents, the two talents, and the single talent. As we will gain immense spiritual profit from this teaching, we invite you to follow along until the end to enrich your knowledge. We also kindly ask you to Subscribe, Share, and Like our channel. አባታችን ሊቀ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ስለ ታማኙ አገልጋይ (ገብር ኄር) እና ስለ መክሊት ከማቴዎስ ፳፭፥፳፩፡ እና ከሉቃስ ፲፱፥፲፯፡ መነሻ በማድረግ ለሁላችን ስለ ተሰጠን መክሊት ፣ መክሊታችንን እንዴት ማወቅ እንዳለብን ፣ በተሰጠን መክሊት እንዴት ማትረፍ እንዳለብን ፣ መክሊትን መቅበር ምን ማለት እንደሆነ በዝርዝር ያስተምራሉ። በተጨማሪም ስለ አምስቱ መክሊት ፣ ስለ ሁለቱ መክሊት እና ስለ አንዱ መክሊት ሚስጥሩን ይመሰጥራሉ። በዚህ ትምህርት ብዙ ስለምናተርፍ እስከ መጨረሻው በመከታተል ብዙ እውቀት እንድትገበዮ እየጋበዝን። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ፣ ሼር እና ላይክ እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን። #ገብር_ኄር #መክሊት #ታማኝ_አገልጋይ #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #የመክሊት_ምሳሌ #መንፈሳዊ_ትጋት #ፍሬያማ_ሕይወት #GoodAndFaithfulServant #ParableOfTheTalents #Faithfulness #SpiritualGrowth #Stewardship #OrthodoxTewahedo #ChristianService #ገብር_ኄር #መክሊት #የኔታ_አባ_ገብረ_ኪዳን #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መንፈሳዊ_ትምህርት #ማቴዎስ_25 #ታማኝ_አገልጋይ #ኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን #AbaGebreKidanGirma #ParableOfTheTalents #OrthodoxTewahedo #FaithfulServant #SpiritualWisdom #EthiopianOrthodox #BibleStudy #Talents #ChristianTeachings #ገብር_ኄር #መክሊት #የኔታ_አባ_ገብረ_ኪዳን #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #AbaGebreKidanGirma #ParableOfTheTalents #FaithfulServant #OrthodoxTewahedo #SpiritualWisdom