ሐጢአት ምንድን ነው ? የሣር ማጨጃው አስገራሚ ምሳሌ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜ "አምላክ" የመሆን ፍላጎት
#Zarael
0:00 / 0:00
ሐጢአት ምንድን ነው ? የሣር ማጨጃው አስገራሚ ምሳሌ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜ "አምላክ" የመሆን ፍላጎት
6 336 просмотров · 7 мес. назад
#Zarael
23,5 тыс. подписчиков
6 336 просмотров · 7 мес. назад
የእግዚአብሔር ሕጎች ከየት መጡ? (የእግዚአብሔር ማንነት ነጸብራቅ)።
ለምንድን ነው ኃጢአት መሥራት ራሳችንን መጉዳት የሚሆነው?
የኃጢአት ቀጥተኛ ትርጉም (ዒላማን መሳት)።
1ኛ ዮሐንስ 3፡4 ስለ ኃጢአትና ዓመፅ ምን ይላል?
በእግዚአብሔር መልክ መፈጠርና የእኛ የሕይወት መመሪያ።
ይህ ትምህርት ለሕይወትዎ አዲስ እይታን እንደሚሰጥ ተስፋ እናደርጋለን።
ለእኛ ያለዎትን ድጋፍ ለመግለጽ፦
✅ ቪዲዮውን *ላይክ (Like)* በማድረግ ያበረታቱን።
✅ ለወዳጅ ዘመድዎ *ሼር (Share)* ያድርጉት።
✅ ሀሳብዎን ወይም ጥያቄዎን በ**ኮሜንት (Comment)** ይተውልን።
#መጽሐፍቅዱስ #ኃጢአት #ክርስትና #የእግዚአብሔርቃል #ትምህርት #ኢትዮጵያ #AmharicBibleStudy #Sin #Faith
The biblical definition of sin from 1 John 3:4.
The meaning of "missing the mark" (the archery metaphor).
Why God's laws are not arbitrary but are reflections of His nature.
How sin isn't just "breaking a rule"—it’s breaking our own design.
Why following God’s way is the best decision for your own well-being.
*Scripture Reference:*
"Everyone who sins breaks the law; in fact, sin is lawlessness." — 1 John 3:4
*Don't forget to:*
👍 *Like* if this video helped you understand the Bible better.
🔄 *Share* with someone who might be struggling with the concept of sin.
💬 *Comment* below with your thoughts or questions!
#BibleStudy #Sin #Christianity #Theology #GodsLaw #Faith #Jesus #SpiritualGrowth #LawnMowerAnalogy
እንኳን ወደ ዛራዜል የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት በሰላም መጡ!
@zarael-bwn YouTube ቻናላችን መለያ ነው፡፡
ይህ ቻናል ፤ የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት በማድረግ፤ ዘመኑን የሚዋጁ መልእክቶችን፤ መሰረታዊ ትምህርቶችን፤ ውይይቶችን፤ የሕይወት ተሞክሮዎችን፤ ጽሁፋዊ ሰራዎችንና ሌሎችንም እንዲያዝ ሆኖ የተቀረጸ ነው፡፡
አላማውም ሰዎች በመንፈሳዊ እውቀት እንዲያድጉ፤ እንዲታነጹ፤ እንዲበረቱ ፤ እንዲጸኑ፤ እንዲታደሱና እንዲጽናኑ በማድረግ እስከ ፍጻሜው ድረስ እንዲሄዱ ማገዝ ነው፡፡ በተጨማሪም በህብረት ማገልገልን እናይበታለን፡፡
ይህ አገልግሎት በተለያዩ ቤተ ክርስቲያናት በሚያገለግሉ አገልጋዮች በህብረት የሚዘጋጅ ነው፡፡
አገልጋዮችን በግል ለማግኘት ለምትፈልጉ በሚለቀቁት ቪዲዮች ላይ በሚገኘው አድረሻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡
መጽሀፍ ቅዱስ ፣ኢየሱስ ፤ክርስቲያናዊ አስተምሮ፣ የጊዜው ቃል፤ስብከት፤ እምነትና ድነት፤ መጽናናት፤ መበርታት፤ ማወቅ፤ፀሎት ፡ምክር የመሳሰሉ አግልግሎቶችን ይከታተሉ፡፡
አብረውን መስራት ከፈለጉ በኮሜንት ቦክስ ውስጥ ያሎትን ሀሳብ ያስቀምጡ፡፡ አልያም ቪዲዮቹን ሲመለከቱ በሚያገኙዋቸው አድራሻዎች ያግኙን፡፡በ+251 0912 65 84 65 ይደውሉልን!
/ biruck.girma
https://t.me/+KhG0S644cSExZWY0
@ zarael-bwn