Перейти к содержимому

Ethiopian Bulla Qinche ቡላ በቂንጬ

Melegna | መለኛ

0:00 / 0:00

Ethiopian Bulla Qinche ቡላ በቂንጬ

5 481 просмотр · 1 г. назад
Melegna | መለኛ
194 тыс. подписчиков
5 481 просмотр · 1 г. назад
ቡላ በቂንጬውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት ዓይነት እና መጠን ፡፡ የዛሬው የግብዓት መጠን ከ2-3 ሰው ድረስ ለማቅረብ ያግዛል ፡፡ ቂንጬውን ለማዘጋጀት ግማሽ ኩባያ የአጃ ቂንጬ በደንብ ለቅማችሁ ፣ በውሃ ለቅለቅ አድርጋችሁ በከፍተኛ ሙቀት ውሃ ላይ ትንሽ ጨው እና ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨምራችሁ ከ25-30 ደቂቃ ድረስ መቀቀል ሳይበስል ውሃውነ ከጨረሰባችሁ የፈላ ውሃ ጠብ ጠብ እያደረጋችሁ ማብሰል ተጨማሪ ግብዓቶች 500 ሚሊ ሊትር ቀዝቃዛ ውሃ 60 ሚሊ ሊትረ ወተት 4 የሾርባ ማንኪያ የቡላ ዱቄት የምትፈልጉትን ያህል ጨው ቡላ ላይ ጨው ካነሰው ብዙን ጊዜ ደስ ስለማይል ጨው ሞቅ ብታደርጉበት ይመከራል፤ ታድያ ቂንጬው ላይ የተጨመረ ጨው ታሳቢነት ተደርጉ መሆን አለበት ስልሱን ለማዘጋጀት 1 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ለጋ ቂቤ ሞላ አድርጎ ማቅለጥ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ አብሮ የሚቀርብ ትኩስ መጠጥ ቡና ሻይ ትኩስ ነገር ከቡላ ጋር ከቀረበ ቂቤው በውስጣችን እንዳይረጋ ያግዘናል