Перейти к содержимому

ስብራቴ - ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ | pastor tesfaye gabiso

Wedasie Qenie - ውዳሴ ቅኔ

0:00 / 0:00

ስብራቴ - ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ | pastor tesfaye gabiso

1 476 просмотров · 1 мес. назад
Wedasie Qenie - ውዳሴ ቅኔ
631 подписчик
1 476 просмотров · 1 мес. назад
እግሮችም የሉኝም ፊትህ የምቆምበት ዓይኖችም የሉኝም አንተን የማይበት የጠራኸኝ አምላክ ውርደቴን ተመልከት ከገባሁበት ማጥ አውጣኝ በአንተ ምህረት አዝ፦ ስብራቴ የማይፈወስ ይመስላል መደኃኒቴ አንተ ግን ምን ይሳንሃል ምህረትህ ካለ ማጉረምረም ምን ይጠቅመኛል በእጅህ ውስጥ መውደቅ ኦ እጅግ ይሻለኛል ከአንተ የተሰወረ ምን አለ ጌታ ሆይ ፍፁም ሳይገለጽ ተደብቆ የሚቆይ የልቤ መርማሪ የእኔ ውስጥ አዋቂ ምሬቴን ይቅር በል የነፍሴ ጠባቂ አዝ፦ ስብራቴ የማይፈወስ ይመስላል መደኃኒቴ አንተ ግን ምን ይሳንሃል ምህረትህ ካለ ማጉረምረም ምን ይጠቅመኛል በእጅህ ውስጥ መውደቅ ኦ እጅግ ይሻለኛል ምንም ቸር ብትሆን በአንተ አይዘበትም ጉዴን ለመሸፈን ምክንያት አላቀርብም ያው ከነበደሌ ራሴን ሰጥቻለሁ ምረህ ተቀበለኝ ቃልህን ጥሻለሁ አዝ፦ ስብራቴ የማይፈወስ ይመስላል መደኃኒቴ አንተ ግን ምን ይሳንሃል ምህረትህ ካለ ማጉረምረም ምን ይጠቅመኛል በእጅህ ውስጥ መውደቅ ኦ እጅግ ይሻለኛል ምንም እንኳን ዛሬ ሃፍረት ቢሸፍነኝ ፊትህን ለማየት ከቶ ቢያዳግተኝ በተስፋ ዝም ብዬ ቀኔን ጠብቃለሁ ድል ልታድሰኝ እንደምትችል አምናለሁ አዝ፦ ስብራቴ የማይፈወስ ይመስላል መደኃኒቴ አንተ ግን ምን ይሳንሃል ምህረትህ ካለ ማጉረምረም ምን ይጠቅመኛል በእጅህ ውስጥ መውደቅ ኦ እጅግ ይሻለኛል #መዝሙር #sebket #mezmur #tselot #kingdomsound #eyesus #መዝሙር #ስብከት #ፕሮቴስታንት #YeletInjera #eyesus #protestant