የጎግል አድሰንስ ስህተት: Dishonest Declarations ምንድን ነው? እንዴትስ ይስተካከላል?
Lio Family
0:00 / 0:00
የጎግል አድሰንስ ስህተት: Dishonest Declarations ምንድን ነው? እንዴትስ ይስተካከላል?
2 779 просмотров · 4 мес. назад
Lio Family
32,7 тыс. подписчиков
2 779 просмотров · 4 мес. назад
የጎግል አድሰንስ በ Dishonest Declarations ምክንያት የተዘጋባችሁ ምን ማድረግ አለባችሁ? መፍትሔውስ ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ በዝርዝር ምን ማድረግ እንዳለባችሁ አስረድቻለሁ።
የጎግል አድሰንሳችሁን እንድናስተካክልላችሁ የምትፈልጉ በዚህ ቴሌግራም አናግሩን 👉https://t.me/Liouladasilva
የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል 👉 https://t.me/liofamilies
የጎግል አድሰንስ በ Dishonest Declarations ምክንያት የተዘጋባችሁ ምን ማድረግ አለባችሁ? መፍትሔውስ ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ በዝርዝር ምን ማድረግ እንዳለባችሁ አስረድቻለሁ።
በዚህ ቪዲዮ የ"Dishonest Declarations" ፅንሰ-ሀሳብን እና የጎግል አድሰንስ መለያዎች ለምን ሊታገዱ እንደሚችሉ እናብራራለን። የእርስዎን publisher መለያ ለመጠበቅ፣ ትክክለኛ መረጃዎችን ማቅረብ እና የgoogle policyን መከተል ወሳኝ ነው። የpolicy violationን በማስወገድ እና ትክክለኛ content monetizationን በመከተል የአድሰንስ አካውንታችሁን መጠበቅ ትችላላችሁ።
Video Chapters
01:54 1. Dishonest Declarations ማለት ምን ማለት ነው?
11:05 2. በ Dishonest Declarations አድሰንስ አካውንታችን እንዳይዘጋ ምን ማድረግ አለብን?
19:30 3. በ Dishonest Declarations አድሰንስ አካውንታችን ከተዘጋብን እንዴት Appeal ማድረግ እንችላለን ?
24:15 4. እንዴት የተሳሳተውን የአድሰንስ አካውንታችንን መዝጋት እንችላለን?
#liofamily #adsense #ethiopia #adsensedishonestdeclaration #makemoneyonyoutube