Перейти к содержимому

ያልተነበቡ የሕይወት ገጾች እና ጥልቅ ስሜቶች | "ህላዌ" - አዲስ አሳዛኝ ትረካ (ክፍል 2) | ሰላም ማርክ

ምርጥ ትረካ

0:00 / 0:00

ያልተነበቡ የሕይወት ገጾች እና ጥልቅ ስሜቶች | "ህላዌ" - አዲስ አሳዛኝ ትረካ (ክፍል 2) | ሰላም ማርክ

473 просмотра · 2 недели назад
ምርጥ ትረካ
222 подписчика
473 просмотра · 2 недели назад
እንኳን ወደ «ምርጥ ትረካ» ቻናል በሰላም መጣችሁ! በደራሲ ሰላም ማርክ የተጻፈውንና በብዙዎቻችሁ ዘንድ አድናቆትን ያገኘውን «ህላዌ» የተሰኘውን የአጫጭር ታሪኮች መድብል ሁለተኛ ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ክፍል ውስጥ በሰው ልጅ ህልውና፣ ውጣ ውረድና ጥልቅ ስሜቶች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ 5 አዳዲስ ልብ የሚነኩ አጫጭር ታሪኮችን ታደምጣላችሁ። 🎧 በዚህ ክፍል የሚገኙ ታሪኮች፡ • ታሪክ 1 እያጨሁህ ነው • ታሪክ 2 ቱርጂማኒቱ • ታሪክ 3 ፍትህን ነው? • ታሪክ 4 ብኩርና • ታሪክ 5 ከይፔ ሎአሳ ታሪኮቹን ከወደዳችኋቸው Like እና Share በማድረግ፣ እንዲሁም Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። አዳዲስ ክፍሎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ የደወል ምልክቷን መጫን አትርሱ! ሐሳብ እና አስተያየታችሁን ኮመንት ላይ አጋሩን! መልካም ቆይታ !