መስቀል አበባ
Debre Tsedek ደብረ ጼዴቅ
0:00 / 0:00
መስቀል አበባ
346 просмотров · 13 дн. назад
Debre Tsedek ደብረ ጼዴቅ
418 подписчиков
346 просмотров · 13 дн. назад
እንኳን ለብርሀ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
መልካም በአል
መስቀል አበባ
መስቀል አበባ ነህ ውብ አበባ
አደይ አበባ ነሽ ውብ አበባ(2)
አዝ
መስቀል አበባ ተቀብሮ ሲኖር
አደይ አበባ ሥነ ስቅለቱ
መስቀል አበባ እሌኒ አገኘች
አደይ አበባ ደገኛይቱ
አዝ
መስቀል አበባ ጥራጊ ሞልተው
አደይ አበባ አይሁድ በክፋት
መስቀል አበባ ጢሱ ሰገደ
አደይ አበባ መስቀል ካለበት
አዝ
መስቀል አበባ ወንዙ ጅረቱ
አደይ አበባ ሸለቆው ዱሩ
መስቀል አበባ አሸብርቀው ደምቀው
አደይ አበባ ላንተ መሰከሩ
አዝ
መስቀል አበባ ተቀብሮ ሲኖር
አደይ አበባ ሥነ ስቅለቱ
መስቀል አበባ እሌኒ አገኘች
አደይ አበባ ደገኛይቱ
#መስቀል #መስከረም #መዝሙርተዋህዶ
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን #አዲስ_አመት
#2019 #orthodox #orthodox_mezmur
#debre_tsedek
#ደብረ_ጼዴቅ