ለለቅሶ በመጡበት ነው አብሬያቸው የሄድኩት||የኡለማዎች አባት||የጬካ ሸይኽ ||ዘጋቢ ፊልም||
Harima-Tv
0:00 / 0:00
ለለቅሶ በመጡበት ነው አብሬያቸው የሄድኩት||የኡለማዎች አባት||የጬካ ሸይኽ ||ዘጋቢ ፊልም||
1 959 просмотров · 1 месяц назад
Harima-Tv
37,7 тыс. подписчиков
1 959 просмотров · 1 месяц назад
የጬካ ሐሪማ መስራች የሆኑት ሸይኽ ኢብራሂም በህይወት ዘመናቸው በርካታ ኡለማዎችን አፍርተዋል። እሳቸው ካለፉም ቡኋላ ሐሪማቸው ኡለማዎችን በማፍራት ላይ ይገኛል ። የሳቸው ተማሪዎች በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች ላይ ባሉ ትልልቅ የኢልም ተቋማት ሐሪማዎች ውስጥ በማስተማር ላይ ይገኛሉ። ከ እውቀታቸው ባሻገር በዝምተኝነታቸው እና አደባቸው የሚታወቁት የጬካ ሸይኽ ማንናቸው?
ሐሪማቸውስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?
ተማሪዎቻቸውስ እነማን ናቸው?
የሚሉትን እና ሌሎች ወሳኝ ጉዳዮችን ሐሪማቸው ድረስ ያሰናዳነው ዘጋቢ ፊልም ነው፣ ________________________
ዩቲውብ ሊንክ
/ harimatv
________________________
በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545
Symbol rate - 45000
Polarisation - H እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን
________________________
በስልክ ቁጥራችን
+251 953 68 68 68
+251 954 68 68 68 ያግኙን
ሐሪማ ቲቪ
"የምጥቀት መሠላል!"