Перейти к содержимому

7 ቀሚስ ለባሽ ማወቅ ያለባቸው ነጥቦች //“7 Essential Dress Styling Tips Every Woman Should Know”

Style With Maki

0:00 / 0:00

7 ቀሚስ ለባሽ ማወቅ ያለባቸው ነጥቦች //“7 Essential Dress Styling Tips Every Woman Should Know”

26 070 просмотров · 8 дней назад
Style With Maki
408 подписчиков
26 070 просмотров · 8 дней назад
✨ 7 ቀላል የቀሚስ ስታይል ምክሮች | የተዋበ፣ የተራቀቀ እና የቅንጦት ገጽታ ✨ ቀሚስ ስንለብስ ቆንጆ መሆኑ ብቻ አይበቃም። ከምን ጋር እንደምናጣምረው፣ ምን አክሰሰሪ እንደምንጨምር እና ምን እንደምንተወው ማወቅ የአለባበሳችንን ገጽታ በጣም ሊቀይረው ይችላል። 🤍 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ቀሚስዎን የበለጠ elegant, sophisticated እና expensive-looking እንዲመስል የሚያግዙ 7 ቀላል ስታይል ምክሮችን እንመለከታለን። ✨ 💎 ትክክለኛውን አክሰሰሪ መምረጥ 💎 ብዙ ጌጣጌጥ አለመጠቀም 👜 የተዋበ እና ጠንካራ ቅርጽ ያለው ቦርሳ መጨመር 👠 ጫማን በጥንቃቄ መምረጥ 🤎 ቀበቶን በትክክለኛው ጊዜ መጠቀም 🧥 ብሌዘር ወይም ካርዲጋን መጨመር ✨ የአንገት ቅርጽን ከጌጣጌጥ ጋር ማመጣጠን የቅንጦት አለባበስ ሁሌም ውድ ልብስ መግዛት ማለት አይደለም። ትክክለኛውን ነገር በትክክለኛው መጠን መምረጥ ነው። 🤍 ቪዲዮውን ከወደዳችሁ 👍 Like አድርጉ፣ 💬 Comment ላይ ሀሳባችሁን አካፍሉን እና 🔔 Channelውን Subscribe ማድረግ አትርሱ። ከእነዚህ 7 ምክሮች ውስጥ በጣም የወደዳችሁት የትኛው ነው? 💕 #FashionTips #DressStyling #ElegantStyle #EthiopianFashion #StyleTips #ElegantFashion #LuxuryStyle #WomenFashion #DressIdeas #FashionAmharic