Перейти к содержимому

ስለ ሰሊየም ሀስክ (Psyllium Husk) ማወቅ ያለባችሁ ድንቅ ምስጢር! ያሉት 11 ድንቅ ጥቅሞች ፣ አዘገጃጀቱ እና አጠቃቀሙ ማድረግ ያለባችሁም ጥንቃቄዎች

ጤና Cure

0:00 / 0:00

ስለ ሰሊየም ሀስክ (Psyllium Husk) ማወቅ ያለባችሁ ድንቅ ምስጢር! ያሉት 11 ድንቅ ጥቅሞች ፣ አዘገጃጀቱ እና አጠቃቀሙ ማድረግ ያለባችሁም ጥንቃቄዎች

1 158 просмотров · 7 месяцев назад
ጤና Cure
199 тыс. подписчиков
1 158 просмотров · 7 месяцев назад
​#PsylliumHusk #ጤና #የሆድድርቀት #ክብደትመቀነስ #HealthTips #Ethiopia #የአንጀትጤና #ተፈጥሯዊመፍትሄ #ሰሊየምሀስክ #ቃቱን በዚህ ቪድዮ ስለ ተአምረኛው ተፈጥሯዊ ፋይበር ሰሊየም ሀስክ (Psyllium Husk) በዝርዝር እንነጋገራለን። የሆድ ድርቀትን ከማስወገድ ጀምሮ፣ ለክብደት መቀነስ፣ ለደም ስኳር ቁጥጥር እና ለልብ ጤና ያለውን 11 ድንቅ ጥቅሞች እናያለን። በተጨማሪም በትክክል እንዴት እንደሚዘጋጅ እና መደረግ ያለባቸውን ጥንቃቄዎች ደረጃ በደረጃ አሳያችኋለሁ። ​በቪድዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦ ​✅ሰሊየም ሀስክ ምንድነው? ​✅11ዱ የጤና ጥቅሞች (ለሆድ ድርቀት፣ ለኮሌስትሮል፣ ለቆዳ ጤና...) ​✅ትክክለኛ አዘገጃጀትና አጠቃቀም ​✅መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች ​ቪድዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለሌሎች ሼር በማድረግ ያጋሩ። ለተጨማሪ የጤና መረጃዎች ደግሞ Subscribe ያድርጉ!"