በ80,000 ብር ቤትዎን በቅንጡ ሶፋ ያስውቡ! ጥራትና ቅናሽ በአንድ ላይ | አጠቃላይ የቤት እቃ ዋጋ 2018 | modern sofa price
Gebeya Media - ገበያ
0:00 / 0:00
በ80,000 ብር ቤትዎን በቅንጡ ሶፋ ያስውቡ! ጥራትና ቅናሽ በአንድ ላይ | አጠቃላይ የቤት እቃ ዋጋ 2018 | modern sofa price
12 061 просмотр · 6 месяцев назад
Gebeya Media - ገበያ
665 тыс. подписчиков
12 061 просмотр · 6 месяцев назад
በዚህ ቪዲዮ በ2018 ዓ.ም በገበያ ላይ ያሉ እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ ሶፋዎችን እናስተዋውቃችኋለን። ከ80,000 ብር ጀምሮ የሚሸጡ፣ ለቤትዎ ልዩ ድምቀት የሚሰጡ ጥራት ያላቸው የሶፋ አማራጮችን ከነዋጋቸው አካተናል።
በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ ነጥቦች፦አስገራሚው የአልጋ ዋጋ፣የምግብ ጠረጴዛ እና ሌሎችም፥
የተለያዩ የሶፋ ዲዛይኖች (L-shape, Chesterfield, etc.)
የጨርቅ እና የጥራት ደረጃዎች
ወቅታዊ የገበያ ዋጋ ዝርዝር
ትዕዛዝ መስጠት ለምትፈልጉ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር
ቪዲዮውን አይተው ሲጨርሱ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
#SofaPriceEthiopia #EthiopianFurniture #SofaDesign2018 #AddisAbabaMarket #ModernSofa #HomeDecorEthiopia #ቅንጡሶፋ #የቤትቁሳቁስ