እነሆኝ፤ እኔን ላከኝ! | ሕይወትን የሚለውጥ የእግዚአብሔር ጥሪ !!!
ፅኑ ተስፋ በክርስቶስ
0:00 / 0:00
እነሆኝ፤ እኔን ላከኝ! | ሕይወትን የሚለውጥ የእግዚአብሔር ጥሪ !!!
70 просмотров · 1 дн. назад
ፅኑ ተስፋ በክርስቶስ
36 подписчиков
70 просмотров · 1 дн. назад
💬 Welcome to - ፅኑ ተስፋ በክርስቶስ
👍 Like | 💬 Comment | 🔔 Subscribe
ኢሳያስ 6፥1–8
1 ንጉሥ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን ከፍ ባለና በከበረ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፤ የልብሱም ዘርፍ ቤተ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።
2 ሱራፌልም ከእርሱ በላይ ቆመው ነበር፤ እያንዳንዳቸውም ስድስት ክንፍ ነበራቸው። በሁለት ክንፍ ፊታቸውን ይሸፍኑ ነበር፤ በሁለት ክንፍ እግራቸውን ይሸፍኑ ነበር፤ በሁለቱም ክንፍ ይበሩ ነበር፤
3 እርስ በርሳቸው በመቀባበልም “ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ በክብሩ ተሞልታለችቃ ይሉ ነበር።
4 ከድምፃቸው ጩኸት የተነሣ የመድረኩ መሠረት ተናወጠ፤ ቤተ መቅደሱም በጢስ ተሞላ።
5 እኔም፣ “ከንፈሮቼ የረከሱብኝ ሰው ነኝ፤ የምኖረውም ከንፈሮቹ በረከሱበት ሕዝብ መካከል ነው፤ ዐይኖቼም ንጉሡን፣ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርን አይተዋልና ጠፍቻለሁ፣ ወዮልኝ!” አልሁ።
6 ከዚያም ከሱራፌል አንዱ፣ ከመሠዊያው ላይ የእሳት ፍም በጕጠት ወስዶ፣ ወደ እኔ እየበረረ መጣ።
7 አፌንም በእሳቱ ነክቶ፣ “እነሆ፤ ይህ ከንፈሮችህን ነክቶአል፤ በደልህ ተወግዶልሃል፤ ኀጢአትህም ተሰርዮልሃል” አለኝ።
8 ከዚያም የጌታ ድምፅ፣ “ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል?” ሲል ሰማሁት። እኔም፣ “እነሆኝ፤ እኔን ላከኝ” አልሁ።
#ሀበሻ #ኢትዮጵያ #ወንጌል #kingdomsound #ስብከት
.
.
.
.
.
.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1. This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
3. This video is also for informational purposes.
5. It is not transformative in nature.
7. I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Video Credit to: - Prophet Tilahun Tsegaye