Перейти к содержимому

ጀቶች፣ ሄሊኮፕተሮች እና የተለያዩ የጦር መሳርያዎች የሚገኙበት አስፈሪው ቦታ ሄድኩ😯

GIK TUBE

0:00 / 0:00

ጀቶች፣ ሄሊኮፕተሮች እና የተለያዩ የጦር መሳርያዎች የሚገኙበት አስፈሪው ቦታ ሄድኩ😯

374 просмотра · 3 месяца назад
GIK TUBE
3,08 тыс. подписчиков
374 просмотра · 3 месяца назад
በደረግ ዘመነ መንግስት ለጦርነት አገልግሎት ሲጠቀሙባቸው የነበሩ ጄት፣ ሞርተር፣ ሄሊኮፕተር እንዲሁም ሌሎች የጦር መሳሪያዎች አቅፎ ከመያዙ በላይ ለሃገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛዉን አስተዋጽኦ ያበረከተዉን እና የሃገራችን ኢትዮጵያ ምሶሶዋ እንዳይዛመም መስዋዕት የከፈለዉ የአማራ ህዝብ ማንነት፣ ባህል፣ ወግ እና አኩሪ ጀኝነትን በሚገባ የሚንጸባረቅበት የአማራ ክልል ህዝብ ዝክረ-ታሪክ ማዕከልን በዚህ ቪድዮ ሰርቸላችኋለሁ። ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ በዚህ ቪድዮ 3000 ሰብስክራይብ ገብተን ደመቅያለ ፕሮራም አዘጋጃለሁ.።