ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በሐመረ ብርሃኖች ይቅርታ ተጠየቀ? Dr. No በቦሌ መድኃኔዓለም ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ! #comedy #eshetumelese #new
Dimket Tour - ድምቀት ቱር
0:00 / 0:00
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በሐመረ ብርሃኖች ይቅርታ ተጠየቀ? Dr. No በቦሌ መድኃኔዓለም ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ! #comedy #eshetumelese #new
1 031 просмотр · 2 дня назад
Dimket Tour - ድምቀት ቱር
6,71 тыс. подписчиков
1 031 просмотр · 2 дня назад
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ!
በዚህ ቪዲዮ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በሐመረ ብርሃኖች ይቅርታ የተጠየቀበትን ምክንያት እና እርሱም ያቀረበውን ወቀሳ በዝርዝር እንመለከታለን። በተጨማሪም ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ "አጭበርብሮናል" በሚል ስሙ ሲጠፋ የነበረው Dr. No በአዲሱ ዓመት ቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በመገኘት መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ተንበርክኮ ይቅርታ የጠየቀበትን አነጋጋሪ ሁኔታ ይዘንላችሁ ቀርበናል::
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት ይከታተሉ፤ ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe ማድረግ እንዲሁም ቪዲዮውን Like እና Share ማድረጉን አይርሱ!
Welcome to our channel!
In this video, we cover the details regarding Comedian Eshetu Melese, the apology from Hamere Birhanoch, and Eshetu's critique. Furthermore, we look into the recent controversy surrounding Dr. No and his emotional public apology on his knees at Bole Medhanealem Church for the New Year.
Watch the full video to get all the details! Don't forget to Like, Share, and Subscribe for more updates.
#EshetuMelese #ComedianEshetu #DrNo #HamereBirhanoch #BoleMedhanealem #EthiopianNews #DonkeyTube #HabeshaNews #EthiopianNewYear #Ethiopia