ስንፍና እና መዘዙ • The Ugly Fruits of Laziness - Diana Yohannes | አሰላስሎት ፭
Selah Ethiopia
0:00 / 0:00
ስንፍና እና መዘዙ • The Ugly Fruits of Laziness - Diana Yohannes | አሰላስሎት ፭
2 691 просмотр · 6 л. назад
Selah Ethiopia
10,2 тыс. подписчиков
2 691 просмотр · 6 л. назад
ብዙዎቻችን ከለመድነው የኑሮ ፍጥነት ረገብ ብለን በቤታችን አለን። በዚህ ጊዜ የስንፍና ውሃ አሳስቆ እንዳይወስደን ዳያና ይህን መልዕክት ይዛልን መታለች።
We've all slowed down from our day to day routine; Diana cautions us not to lose sight of our productivity and purpose.
Don't forget to subscribe!
በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ያግኙን | Connect with us on our social media pages:
/ selahethiopiaorg
https://t.me/selahethiopia
/ selahethiopia
/ selahethiopia
—
ሴላ አሰላስሎት እግዚአብሔርን ከሚወዱ እና ከሚያከብሩ ሴቶች የተውጣጡ አጠር ያሉ እውቀት አዘል ሀሳቦች ናቸው። ቆም ብለው ቃሉን እንዲያሰላስሉ እንዲረዱዎት እንፀልያለን። ሴላ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለውስብስብ እና ወንጌልን መሰረት ያደረጉ ውይይቶችን ለማድረግ እንዲችሉ የማብቃት ስራ ላይ የተሰማራ ሚኒስትሪ ነው። የዚህ ሚኒስትሪ አላማ እግዚአብሄር በሴቶች ላይ ያለውን አላማ እንዲሁም ለሴቶች ያለውን የማይተናነስ ፍቅር ለማንጸባረቅ ነው።
Selah Reflections are short bits of wisdom from women of God. We pray they help you pause and reflect on the Word. Selah is a ministry dedicated to equipping Ethiopian women for thought-provoking, vulnerable conversations on the Gospel, the mission of the Church, and the life of a Christian.