Перейти к содержимому

የብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች ጉባኤ በህንድ | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

የብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች ጉባኤ በህንድ | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

8 458 просмотров · 18 часов назад
EBC
2,17 млн подписчиков
8 458 просмотров · 18 часов назад
18ተኛው የብሪክስ የቤተሰብ መድረክ ማዕቀፍ ጉባኤ አባል ሀገራት መሪዎች ጉባኤ ጽናት፣ ፈጠራ ፣ትብብርና ዘላቂነትን መገንባት ላይ ትኩረት አድርጎ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባኤው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሚመሩት ልኡካን ቡድን የተወከለችው ኢትዮጵያ የጀመረችውን የዲጅታል መሰረተልማት ግንባታ፣ የአየር ንብረት ለውጥን መከላከል ፣ የሀይል ሽግግርና የዘላቂ ልማት ግቦችን ይበልጥ ለማጠናከር አቅም እንደሚሆናት ይታመናል፡፡ #BRICS2026 #EthiopiaBRICS #PMAbiyAhmed #RozaMekonnen #NewDelhi #EthiopianNews #DigitalEthiopia #ClimateAction #BRICSSummit#ebc #etv #ebcdotstream #news