Перейти к содержимому

የሀበሻ ቅመሞችን ተጠቅመን የሰራነው የኦትስ እና ሙዝ ኬክ | Healthy & Ethiopian Spicy Fusion Cake

ስብጥር ቃና

0:00 / 0:00

የሀበሻ ቅመሞችን ተጠቅመን የሰራነው የኦትስ እና ሙዝ ኬክ | Healthy & Ethiopian Spicy Fusion Cake

132 просмотра · 1 месяц назад
ስብጥር ቃና
1,67 тыс. подписчиков
132 просмотра · 1 месяц назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! ዛሬ በቤቴ እጅግ ለየት ያለ የጣዕም ውህደት ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ሁሌም የምናውቀውን የኦትስ እና ሙዝ ኬክን፣ በኢትዮጵያ ባህላዊ ቅመሞች (በርበሬ፣ ነጭ አዝሙድ፣ ኮሪማ እና ቀረፋ) በመጠኑ በማጣፈጥ አዲስ ጣዕም ፈጥረናል። ለዝግጅቱ የተጠቀምኩባቸው ግብዓቶች፦ የተፈጨ ኦትስ (Oats Flour) በጣም የበሰለ ሙዝ እንቁላል ወተት (ወይም እርጎ) ቤኪንግ ፓውደር ዘይት ወይም የቀለጠ ቅቤ ጨው የባህላዊ ቅመሞች ሚስጥር፦ በርበሬ፣ ነጭ አዝሙድ፣ ኮሪማ እና ቀረፋ ቸኮሌት ቺፕስ (ለማጣፈጫ) ይህ የምግብ አሰራር ጤናማ ከመሆኑም በላይ የቅመሞቹ መዓዛና የኬኩ ልስላሴ በእርግጥም ይደንቃችኋል። ሞክሩትና ሃሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ!