Перейти к содержимому

Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Dawit Getachew

0:00 / 0:00

Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

4 066 523 просмотра · 4 года назад
Dawit Getachew
172 тыс. подписчиков
4 066 523 просмотра · 4 года назад
Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022 እፈልግሀለው አንተ የልቤ ርሀብ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለሁ ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለሁ ፈልግሀለሁ እንደምትናፍቅ ዋላ ወደ ውሀ አግኝታ እስክትረካ በእዚያ በበረሀ ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት እንዲሁ አምላኬ ነው የነብሴ ጥማት ነው የነብሴ ጥማት አገኘሁህ እና ጥሜን አረኸው ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን የሚያስናፍቅ ነው አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሀል በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል ወደአንተ ይሄዳል አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደግሞ ፍዘት የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት በእጅህ ለመነካት ረሀቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ በሰማዩ ስርአት ተወስዷአል መሻቴ የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደ ኋላ ወደአንተ ሮጣለው ዘውትር እንድሞላ ረሀቤ ነህና አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት