🛑ዲያብሎሳዊ ትምህርት በፓስተሩ አንደበት
ጥበብ ዘተዋሕዶ ሚዲያ
0:00 / 0:00
🛑ዲያብሎሳዊ ትምህርት በፓስተሩ አንደበት
2 258 просмотров · 1 год назад
ጥበብ ዘተዋሕዶ ሚዲያ
2,18 тыс. подписчиков
2 258 просмотров · 1 год назад
ጥበብ_ዘተዋሕዶ_ሚዲያ
1. ጥበብ እራሱ ክርስቶስ ነው።
2.ጥበብ መጀመርያው ደግሞ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
ኢሳይያስ ‹‹የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል›› እንዳለው ጥበብን ገንዘብ ለማድረግ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ገላጭነት ያስፈልጋል፡፡ (ኢሳ. 11:2) ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ‹‹አቤቱ፥ መንገድህን አመልክተኝ፤ ፍለጋህንም አስተምረኝ›› በማለት የለመነው ከእግዚአብሔር የሆነውን ጥበብ ፍለጋ ነው፡፡ (መዝ. 24:4፥)
‹‹እግዚአብሔርን መፍራት ለጥበብ ዘውድዋ ነው›› እንደተባለ ጠ የሆነው ጥበብ መጀመሪያው እርሱን መፍራት ነው፤(ሲራክ 1፥18)፡፡ እግዚአብሔርን መፍራት ስንል በቁጣው ይቀሥፈኛል፣ በኃያልነቱ ያጠፋኛል ከሚል የሥጋትና የጭንቀት መንፈስ ሳይሆን የዓለም ፈጣሪ እርሱ መሆኑን በማመን በፈቃዱ መገዛትና መኖር ማለታችን ነው፡፡
ጠቢቡ ሰሎሞን በመጽሐፈ መክብብ ‹‹የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ ስማ፤ ይህ የሰው ሁለንተናው ነውና፥ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ትእዛዙንም ጠብቅ›› በማለት እግዚአብሔርን መፍራት ትእዛዙን መጠበቅ ማለት እንደሆነ ተናግሯል፡፡ (መክ. 12:1