የዓለም ትኩረት በኢትዮጵያ! ቀይ ባህርን ለማረጋጋት ብቸኛው ቁልፍ? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
EBC
0:00 / 0:00
የዓለም ትኩረት በኢትዮጵያ! ቀይ ባህርን ለማረጋጋት ብቸኛው ቁልፍ? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
1 700 просмотров · 14 часов назад
EBC
2,17 млн подписчиков
1 700 просмотров · 14 часов назад
በቀይ ባህር ቀጠና እየተፈጠረ ያለውን ከፍተኛ የፖለቲካ ትኩሳት እና የደህንነት ስጋት በሀገር ጉዳይ ዝግጅታችን ዳሰናል። የሁቲዎች እንቅስቃሴ፣ የዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች መጨነቅ እና እነዚህ ክስተቶች ኢትዮጵያ ላይ ያላቸውን ቀጥተኛ ተጽዕኖ በዝርዝር እንመለከታለን።ዶክተር ተስፋዬ ጂማ የኢትዮጵያ የወጪና የገቢ ንግድ 95 በመቶውን በሚያስተናግደው በዚህ ስትራቴጂካዊ መስመር ላይ ኢትዮጵያ ሊኖራት ስለሚገባው ሚና እና ስለ ሰላም ክንድ አቅሟ በስፋት ይናገራሉ።
#Ethiopia #RedSea #EthiopianPolitics #Houthi #Geopolitics #HornOfAfrica #ቀይባህር #ኢትዮጵያ #የሀገርጉዳይ #ዲፕሎማሲ #ebc #etv #ebcdotstream #news