ብዙዎች ሰምተውት የማያውቁት ሱረቱ ነስር ላይ የተጅዊድ ህግ
ሁድሁድ መድረሳ
0:00 / 0:00
ብዙዎች ሰምተውት የማያውቁት ሱረቱ ነስር ላይ የተጅዊድ ህግ
714 просмотров · 2 месяца назад
ሁድሁድ መድረሳ
1,28 тыс. подписчиков
714 просмотров · 2 месяца назад
የቴሌግራም አድራሻ ለጥያቄም ሆነ አስተያየት
👇👇👇👇👇👇
@doforonlyallah
ቁርአንን በተጅዊድ መቅራት ለሚፈልጉ ጀማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ ትምህርት!
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች! በዚህ ቪዲዮ የቁርአን ንባባችንን ውብ እና ትክክለኛ ለማድረግ የሚያግዙንን መሰረታዊ የተጅዊድ ህጎችን ቀለል ባለና ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚማሩት፡
✨ መሰረታዊ የተጅዊድ ህጎች እና አተገባበራቸው
📖 ፊደላትን ከትክክለኛ መውጫቸው (መኻሪጁል ሑሩፍ) ማውጣት
💡 በቀላሉ ተለማምደው የሚቀይሯቸው የተለመዱ ስህተቶች
ቁርአንን በአግባቡ እና በጥራት ለመቅራት የመጀመሪያውን እርምጃ ዛሬ አብረን እንጀምር!
📌 ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ትምህርቶች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ አድርጉ። ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ (Like) እና ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) ማድረግን አይርሱ!
#ለጀማሪዎች #ቁርአን #قرآن #ቃኢዳ #bignner #tajweedforbeginners #kuran #kaida #kitab