Перейти к содержимому

የደርግ ውልደትና እድገት A

የታሪክ አለም(History world)

0:00 / 0:00

የደርግ ውልደትና እድገት A

25 просмотров · 3 недели назад
የታሪክ አለም(History world)
320 подписчиков
25 просмотров · 3 недели назад
በዚህ የትረካ ቪዲዮ:- *በኮርያ ዘምተው የነበሩ ወታደሮች ያልተከፈላቸው አበል ስላለ እንዲከፈላቸው ሲጠይቁ ጃንሆይ ግን ሰድበው እንዳባረሯቸው *ወታደሮቹም ጠቅላይ ሚኒስትር እንዳልካቸው መኮንን ጋር ሄደው አቤቱታ ሲያሰሙ ጉዳዩ ከጃንሆይ ጋር ምክክር ተደርጎበት እንደሚመለስ ነግረው እንዳሰናበቷቸው *ወታደሮችም በሻለቃ አጥናፉ አባተ አስተባባሪነት በ4ኛ ክ/ጦር መምሪያ ግቢ ውስጥ ኮሚቴ አዋቅረው ስለሀገሪቱ ጉዳይ ምክክር እንደጀመሩ *ከሀረር ምስራቅ አንበሳው ክ/ጦር ተወክለው የመጡት ሻለቃ መንግስቱ ኃ/ማርያም በንግግራቸው ብዙ የኮሚቴ አባላት ተማርከው ለሊቀመንበርነት እንደመረጧቸው *ከዚያ ኮሚቴው ደርግ በሚል የስያሜ ቃል መጠራት መጀመሩን *ሻለቃ መንግስቱም ሊቀመንበር ከሆኑ በኋላ ሻለቃ ገብረየስ ወ/ሃናን የኮሚቴው ዋና ፀሐፊ ሻለቃ ብርሃኑ ባየህን የእቅድ አውጪ ኮሚቴ አባል አድርገው መሾማቸውን *የሻለቃ መንግስቱ አምባገነን መሆን ያላስደሰታቸው አንዳንድ አባላት ሻለቃውን ከሊቀመንበርነት ሊያስወግዷቸው ቢሞክሩም እንዳልተሳካላቸውና ሌሎችንም ታሪኮች እናዳምጣለን *እናንተም የዚህን ቪዲዮ ሙሉ ትረካ እንድትከታተሉና ቻናሉንም ሰብስክራይብ ላይክ ሼርና ፎሎው እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን *የታሪክ አለም ዩትዪብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼርና ፎሎው እያደረጋችሁ ታሪክ በማዳመጥ እውቀታችሁን አስፉ ግንዛቤያችሁን አሳድጉ