ኢራን እና የኒውክሌሩ ዕጣ ፋንታ! የጦርነት አዙሪቱ አደገኛ መቅሰፍት! | Iran & its nuclear program fate!
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
ኢራን እና የኒውክሌሩ ዕጣ ፋንታ! የጦርነት አዙሪቱ አደገኛ መቅሰፍት! | Iran & its nuclear program fate!
6 901 просмотр · 11 ч назад
GEBEYA GLOBAL
130 тыс. подписчиков
6 901 просмотр · 11 ч назад
አሜሪካ በኢራን ላይ የምታደርገው ወታደራዊ ጫና እና ዳግም ጦርነት የማገርሸት አደጋ፣ ተቃራኒውን ውጤት በማስገኘት ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት እንድትሆን የሚያደርጋት ቀጥተኛ ማበረታቻ ሊሆን እንደሚችል አንድ በሚዲል ኢስት ሞኒተር የወጣ ሰፋ ያለ ዘገባ አመላክቷል። ለዚህም እንደ ምክንያት የተቀመጠው በከፍተኛ ውጫዊ አደጋዎች ምክንያት ኢራን ከዚህ ቀደም የነበራትን የኑክሌር መሣሪያ የመሥራት እገዳ ፖሊሲ በመተው፣ ህልውናዋን ለማስጠበቅ ሲባል ብቻ ወደ ኑክሌር ባለቤትነት እንድትገባ ጫና ይፈጥርባታል ይላል።
ከዚህ ባሻገር በአካባቢው የሚደረጉ ጦርነቶች ዲፕሎማሲያዊ አማራጮችን በማጥፋት፣ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ ይበልጥ ወደተባባሰ እና ከቁጥጥር ውጪ ወደሆነ አቅጣጫ ሊመሩት ይችላሉ። ግጭትን በንግግር ለመፍታት ከሚደረጉ ጥረቶች ይልቅ ወታደራዊ ኃይልን የማስቀደም አዝማምያም ዋናው የችግሩ ምንጭ መሆኑ ተመላክቷል። በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል አብራችሁን ቆዩ።
A comprehensive report published by the Middle East Monitor indicates that U.S. military pressure on Iran and the risk of a renewed outbreak of war could backfire, serving as a direct incentive for Iran to acquire nuclear weapons. The reason cited is that high external risks create pressure on Iran to abandon its previous policy restricting the development of nuclear weapons, pushing it to pursue nuclear capability solely to ensure its national survival.
Furthermore, wars in the region destroy diplomatic options, potentially driving the security situation in the Middle East toward a more aggravated and uncontrollable direction. The report highlights that prioritizing military force over efforts to resolve conflicts through dialogue remains the primary source of the problem. Stay with us as we explore the details.
#GebeyaGlobal #GlobalAnalysis #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #GlobalNews #GlobalPolitics #Iran #MiddleEast #NuclearDeterrence #MiddleEastMonitor #USIran #Geopolitics #ForeignPolicy #Diplomacy