ለሚረግፍ ለሚሰባበር ለሚነቃቀል ፀጉር የቀይሽንኩርት እና አብሽ ቁሩንፉድ ውህድ #hairgrowth #haircare #hair @Rozaguraga
Roza ጉራጌ
0:00 / 0:00
ለሚረግፍ ለሚሰባበር ለሚነቃቀል ፀጉር የቀይሽንኩርት እና አብሽ ቁሩንፉድ ውህድ #hairgrowth #haircare #hair @Rozaguraga
12 853 просмотра · 9 дней назад
Roza ጉራጌ
231 тыс. подписчиков
12 853 просмотра · 9 дней назад
የፀጉር መነቃቀልንና መሰባበርን ለመቀነስ የሚረዳ የቤት ውስጥ የፀጉር ዘይት ውህድ!
በዚህ ቪዲዮ አብሽ፣ ቅርንፉድ፣ ሽንኩርት፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ሮዝመሪ፣ ጥቁር አዝሙድ፣ የኮኮናት ዘይት እና የዌራ ዘይት በመጠቀም ቀላል የፀጉር እንክብካቤ ውህድ እንሰራለን።
ይህ ውህድ ፀጉርን ለማጠናከር፣ መሰባበርን ለመቀነስ እና የፀጉር ጤናን ጠብቆ ያሳድጋል
#HairGrowth #HairCare #NaturalHair #HairOil #HealthyHair #RosemaryHair #OnionHair #FenugreekHair
Natural Hair Care
Healthy Hair Routine
Easy Homemade Hair Treatment
#hairmaskforfrizzyhair
#hairmaskfordandruff
#hairgrowthoil
#homeremedies
#haircare
• Rozaጉራጌ
A natural homemade hair oil blend made with fenugreek, cloves, onion, garlic, rosemary, black seed, coconut oil and vera oil.
This simple hair-care routine may help support stronger, healthier-looking hair and reduce breakage.
#HairCare #NaturalHair #HairGrowth #HealthyHair #HairOil #HairTreatment #FenugreekHair