የቤንሻንጉል ብሄረሰብ የእንግዳ አቀባበል እና ባህላዊ ምግቦችን የሚያስተዋውቅ አድስ ሙዚቃ ‼️ላይክ፣ ሼር ይደረግ 🙏ያድርጉ ለማለት እንወዳለን
Shangul MEDIA
0:00 / 0:00
የቤንሻንጉል ብሄረሰብ የእንግዳ አቀባበል እና ባህላዊ ምግቦችን የሚያስተዋውቅ አድስ ሙዚቃ ‼️ላይክ፣ ሼር ይደረግ 🙏ያድርጉ ለማለት እንወዳለን
57 403 просмотра · 1 г. назад
Shangul MEDIA
2,82 тыс. подписчиков
57 403 просмотра · 1 г. назад
ይህ ሙዚቃ የቤኒሸንጉል ማህበረሰብ ከሌሎች ልዩ የሚያደርጋቸውን እንግዳ ከየትም ይምጣ በዘር በቀለም ሳይለዩ ሁሉም በእኩል ያስተናግዳሉ። ይህ የተከበረ እና የተቀደሰውን የብሄረሰቡን የእንግዳ አቀባበል ሥነሥርዓት ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ የሚረዳ ስሆን በተጨማሪም በብሄረሰቡ ዘንድ በጥንት ጀምሮ ለምግብነት እና ለሰው ልጅ ከመድኃኒት በላይ ጥቅም የሚሰጡ የተለያዩ ባህላዊ የምግብ አይነቶችና የአቀራረብ ሥነሥርዓትም እንዳይጠፋ ፣ለመጠበቅና ለማስጠበቅ የተዘጋጀ ባህልና ዘመናዊ የቤኒሸንጉለኛ ሙዚቃ ነው።
አዘጋጅ
በሸርቆሌ ወረዳ የአባሌኝንፃ ቀበሌ ማህበረሰብ ከአርቲስት አወድ አዶንጎሩ ጋር በመተባበር ።
አባሌኜንፃ 2017 ዓ.ም
ቤኒሸንጉል ድራማ፣ቤኒሸንጉል ሙዚቃ፣ቤኒሸንጉል ባህል፣ቋንቋ፣እሴት፣ታሪክ ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ የተቋቋሜ ስሆን ፣የሸንጉል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ስል በአክብሮት እንጠይቃለን፣
ተጨማሪ ቪድዮዎቻችን ለማገኘት #ሻንጉል ሚዲያ #ቻናላችን /channel
👉#ሰብስክራይፕ 👉#ላይክ 👉#ሼር👉#አስተያየት ያድርጉ ለማለት እንወዳለን፣፣፣ ////Bííra mindáñ geera añ thá Youtubú ñgó maada alfídioqi mbá Shañgúl Mídia mbá sqawarígú sqawar.
Láázim Ñgó ádqafara/ shér, ñgó gia kqáárish, ñgó gia Subscrib u ñgó kátaba roothá pqishi ñgóqí !!
👇👇👇👇
https://www.youtube.c/Shangul Media
Facebook : https://www.facebook.com/ Shangul Media
Instagram : https://www.instagram.com/ Shangul Media