Перейти к содержимому

መገጭ የጎንደር በረከት ነው!" የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የሰጡት አስተያየት | Gondar Residents on Megech Dam

EBC

0:00 / 0:00

መገጭ የጎንደር በረከት ነው!" የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የሰጡት አስተያየት | Gondar Residents on Megech Dam

2 782 просмотра · 3 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
2 782 просмотра · 3 ч назад
መገጭ ፕሮጀክት ወደ ስራ መግባቱን ተከትሎ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የገለፁትን ልባዊ ደስታ እና ምስክርነት ይዘን ቀርበናል። ነዋሪዎቹ በሰጡት አስተያየት ግድቡ የጎንደር በረከት መሆኑን ጠቅሰው በጋራ ልንከባከበው ይገባል ብለዋል። በተጨማሪም "ሰላም ካለ ከዚህም በላይ መስራት እንደሚቻል መገጭ ትልቅ ምሳሌ ነው" በማለት የሰላምን ታላቅ ዋጋ ያጎሉ ሲሆን፤ ፕሮጀክቱ ከረዥም ዓመታት መጓተት ወጥቶ አሁን ላለበት ስኬት መብቃቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠንካራ ክትትል ውጤት መሆኑን መስክረዋል። #GondarResidents #MegechDam #Gondar #EthiopiaPeace #PMAbiyAhmed #EthiopianNews #PublicOpinion #AmharaRegion #EthiopianDevelopment