የወዳጅነት ፓርክ የአራት ዓመታት ስኬታማ ጉዞ፤ ለከተማዋ የቱሪዝም መስህብነት፣ ለወጣቶች መዝናኛ እና ለአዲስ አበባ አረንጓዴ ከፍታ|Friendship Square
EBC
0:00 / 0:00
የወዳጅነት ፓርክ የአራት ዓመታት ስኬታማ ጉዞ፤ ለከተማዋ የቱሪዝም መስህብነት፣ ለወጣቶች መዝናኛ እና ለአዲስ አበባ አረንጓዴ ከፍታ|Friendship Square
5 556 просмотров · 1 день назад
EBC
2,17 млн подписчиков
5 556 просмотров · 1 день назад
አዲስ አበባን ውብ፣ ፅዱ እና ለኑሮ ተስማሚ ከማድረግ ባለፈ ዓለም አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ተደርጎ የተገነባው የወዳጅነት ፓርክ ምረቃውን አራት ዓመታት አጠናቋል። ፓርኩ ለአዲስ አበባ የቱሪዝም መስህብነት ከፍተኛ ድርሻ በማበርከት በሀገር ውስጥ እና በውጪ ቱሪስቶች በሰፊው የሚጎበኝ ታዋቂ ስፍራ መሆኑ፣ እንዲሁም ለወጣቶች አስተማማኝ የመዝናኛ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማዕከል መሆን ችሏል።
#Ethiopia #FriendshipSquare #Tourism #AddisAbaba #UrbanDevelopment #Medemer #EthiopianNews #ebc #etv #ebcdotstream #news