Перейти к содержимому

Ethiopian music with lyrics - Abdu Kiar - Merkato Sefere አብዱ ኪያር - መርካቶ ሰፈሬ - ከግጥም ጋር

Abdu Kiar

0:00 / 0:00

Ethiopian music with lyrics - Abdu Kiar - Merkato Sefere አብዱ ኪያር - መርካቶ ሰፈሬ - ከግጥም ጋር

1 381 265 просмотров · 5 лет назад
Abdu Kiar
728 тыс. подписчиков
1 381 265 просмотров · 5 лет назад
Subscribe to @Abdu Kiar on YouTube:    / abdukiarmusic   Follow Abdu Kiar online Facebook :   / abdukiarmusic   Instagram :   / abdukiarofficial   Twitter :   / abdu_kiar   Spotify : https://artists.spotify.com/c/artist/... Apple Music :   / abdu-kiar   መርካቶ ሰፈሬ - አብዱ ኪያር ላላላለሌ ላለሌ ለለላ ላላላለሊለላ ላላላላላ አንቺ አዲስ አበባ ማየቱን ተውሽ ወይ አሳድገሽ ሲጠፉ የታሉ አትይም ወይ ጨዋ ደግ ልጆችሽ ውበትሽ ናፍቋቸው ተሰቃዩ ብዙ እባክሽ ጥሪያቸው እንኳን ላሳደግሽው ጥሬሽን ለበላ ለስንቱ ጎረቤት ሆነሻል ከለላ እናታችን ሀገር ፍቅርሽ ለብቻው ነው ደጅሽንስ ከፍተሽ ኑ ብትይን ምንድነው መቼም የገባሁ ቀን ካገር ከመንደሬ ደስታ ነው ሚሰማኝ ገና ሳየው መርካቶ ሰፈሬ ችላ ችላ አትበይ አይተሽ መቸገሬን ሌላ እናት የለኝም ካንቺ ሌላ ውቢቷ ሀገሬ የወግ የልማዱን ሊያደርጉ ሲጥሩ በያሉበት አገር ሃበሾች ሲባሉ ሲሰበሰቡማ ሲደምቅ ጨዋታቸው አንቺ ነሽ አዎ ሸገር ትልቋ አርዕስታቸው ጤፍ እንኳን ባይገኝ በማሽላ እንጀራ ያገር ቀሚስ ለብሳ እህታችን ስትኮራ በነጭ በዐረብ ሃገር ቢሆንም ኑሯቸው ኢትዮጵያን ማየት ነው ትልቁ ህልማቸው መቼም የገባሁ ቀን ካገር ከመንደሬ ደስታ ነው ሚሰማኝ ገና ሳየው መርካቶ ሰፈሬ ችላ ችላ አትበይ አይተሽ መቸገሬን ሌላ እናት የለኝም ካንቺ ሌላ ውቢቷ ሀገሬ Nobody can fix it up Nobody can bring peace up Africans are always out While dem love dem green land Who is gonna be blamed for this When at last war, not a peace Ethiopians in somebody’s land Calling as a refugees Di love I have got for Addis Ababa And the people who is living there I can’t wait until I see my hood Until I breeze natural air Only lord can make me live Peacefully in a zion land My wish in a paradise In Addis Ababa town መቼም የገባሁ ቀን ካገር ከመንደሬ ደስታ ነው ሚሰማኝ ገና ሳየው መርካቶ ሰፈሬ ችላ ችላ አትበይ አይተሽ መቸገሬን ሌላ እናት የለኝም ካንቺ ሌላ ውቢቷ ሀገሬ ኧረ እኔስ ሃገሬን መርካቶ ሰፈሬን ኧረ እኔስ ሃገሬን መርካቶ ሰፈሬን