የበግ ስጋ ከብሳ እንዲህ ይጣፍጣል እንዴ? // ለየት ያለና እጅ የሚያስቆረጥም የቤት ውስጥ ከብሳ አሰራር
ወይኒ ዩቱብ woyni tube
0:00 / 0:00
የበግ ስጋ ከብሳ እንዲህ ይጣፍጣል እንዴ? // ለየት ያለና እጅ የሚያስቆረጥም የቤት ውስጥ ከብሳ አሰራር
416 просмотров · 3 нед. назад
ወይኒ ዩቱብ woyni tube
7,19 тыс. подписчиков
416 просмотров · 3 нед. назад
ሰላም እና ጤና ይስጥልኝ ውድ የ ወይኒ ዩቱብ woyni tube ቤተሰቦች! 👋
በዛሬው ቪዲዮችን እጅግ የሚያስቆረጥም እና ለየት ያለ የበግ ስጋ ከብሳ አሰራር ይዘንላችሁ መጥተናል። ለእንግዳ መቀበያ፣ ለበዓላት ወይም ለቤተሰብ ልዩ እራት የሚሆን፣ ጣዕሙ አፍ ውስጥ የሚቀር ድንቅ አዘገጃጀት ነው!
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like፣ Share ማድረግ እና ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ!
⏱️ የቪዲዮው ክፍሎች (Timestamps): 00:00 -
መግቢያ 00:44 - የሚያስፈልጉ ግብአቶች እና ቅመሞች
01:32 - ስጋውን ማገንፈል እና መጥበስ
02:31 - የስልሱ እና የካሮቱ አዘገጃጀት
04:33 - ስጋውን ከስልሱ ጋር ማዋሃድ እና ድንች መጨመር
05:50 - ሩዙን መጨመር እና በፎይል አፍኖ ማብሰል
06:40 - የከብሳ አሰራር ምክሮች
08:06 - የበሰለው ከብሳ አቀራረብ
08:50 - የከብሳ ማባያ ሳኦሶች (የእርጎ እና የቲማቲም ሳኦስ)
09:54 - ማጠቃለያ እና ምስጋና
🥦 የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ግብአቶች: • የበግ ስጋ • ባስማቲ ሩዝ (Basmati Rice) • ሽንኩርት፣ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል • ካሮት እና ድንች • ደረቅ ቅመሞች (የላውሮ ቅጠል፣ ቀረፋ፣ ሄል፣ ደረቅ ሎሚ) • የተፈጩ ቅመሞች (ካሞን፣ ድንብላል/ኩዝባራ፣ እርድ፣ ፓፕሪካ፣ ቆንዶ በርበሬ) • ዘይት ወይም ቅቤ እና ጨው