Перейти к содержимому

“ፈጥነህ ውረድ”

ቀርነ- ብስራት-Qerne-Bisrat

0:00 / 0:00

“ፈጥነህ ውረድ”

226 просмотров · 2 нед. назад
ቀርነ- ብስራት-Qerne-Bisrat
100 подписчиков
226 просмотров · 2 нед. назад
“ፈጥነህ ውረድ፤ ዛሬ በቤትህ ልገባ ይገባኛልና።” — ሉቃስ 19፥5 በዚህ መልእክት በመጋቤ ጥበባት ቀሲስ ጌቱ ሞቲ፣ የቀራጮች አለቃ የነበረውን ዘኪዎስን ታሪክ በመነሻ በማድረግ ኢየሱስ ክርስቶስን ለማየት ያለው ፍላጎት፣ ትጋት እና ተስፋ እንዴት ወደ ለውጥ እንደሚመራ ይተላለፋል። ዘኪዎስ ኢየሱስን ለማየት ፈልጎ ነበር። ነገር ግን ሕዝቡ ብዙ ስለነበር ማየት አልቻለም። ተስፋ ሳይቆርጥ ወደፊት ሮጦ በሾላ ዛፍ ላይ ወጣ። ኢየሱስም የዘኪዎስን ፍላጎትና ትጋት ተመልክቶ፦ “ፈጥነህ ውረድ” አለው። ይህ መልእክት ለእኛም አንድ ጥልቅ ጥያቄ ያቀርባል፦ ኢየሱስን ለማየት ምን ያህል እንፈልጋለን? ዘኪዎስ ለማየት ወጣ፤ ኢየሱስ ግን እርሱን አየው። እኛም ወደ ክርስቶስ ለመቅረብ በትጋት ስንፈልግ፣ እርሱ የልባችንን ፍላጎት ያያል። 📖 የትምህርቱ መሠረታዊ ጥቅስ ሉቃስ 19፥5 — “ፈጥነህ ውረድ...” 🙏 ይህ መልእክት ለሌሎችም እንዲደርስ Like 👍 ያድርጉ፣ Share ↗️ ያድርጉ፣ Channel-ውን Subscribe 🔔 ያድርጉ። 💬 እርስዎ ከዚህ መልእክት ያገኙትን ትምህርት በComment ያካፍሉን። በመጋቤ ጥበባት ቀሲስ ጌቱ ሞቲ #ዘኪዎስ #ኢየሱስክርስቶስ #ፈጥነህውረድ #ሉቃስ19 #የኢትዮጵያኦርቶዶክስ