Перейти к содержимому

የአባቷ ኑዛዜ ህይወቷን ቀየረው!

Hawi cinema / ሐዊ ሲኒማ

0:00 / 0:00

የአባቷ ኑዛዜ ህይወቷን ቀየረው!

2 915 просмотров · 2 месяца назад
Hawi cinema / ሐዊ ሲኒማ
4,98 тыс. подписчиков
2 915 просмотров · 2 месяца назад
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች! ዛሬ ደግሞ እጅግ አስደናቂ እና ሚስጥር የተሞላበትን "Inheritance" የተሰኘውን የሙቪ ታሪክ በአጭሩ ይዘንላችሁ መጥተናል። ​ታሪኩ የሚያጠነጥነው በአንድ ባለሀብት አባት ድንገተኛ ሞት እና ለሴት ልጁ ትቶላት በሄደው አስገራሚ ኑዛዜ ዙሪያ ነው። አባቷ ከመሞቱ በፊት በሚስጥር መሬት ውስጥ ቀብሮት የቆየው ትልቅ እና አስፈሪ ምስጢር ምንድን ነው? ይህ ምስጢር የቤተሰቡን ህልውና እንዴት አደጋ ላይ ይጥለዋል? እስከ መጨረሻው ተከታተሉን! ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን። ሃሳብ አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ አስፍሩልኝ! ​#MovieRecap #AmharicMovieRecap #Inheritance #Filmበአጭሩ #የፊልምታሪክ