♦️ርግቤ አንዲት ናት // New Mezmur by Leulseged Getachew
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
0:00 / 0:00
♦️ርግቤ አንዲት ናት // New Mezmur by Leulseged Getachew
877 800 просмотров · 6 л. назад
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
803 тыс. подписчиков
877 800 просмотров · 6 л. назад
ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርትና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም ለነፍሳችን ምግብ የሚሆኑ የአገልግሎት ትሩፋቶች የሚቀርቡበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "
ለሌሎች በማካፈላችሁ (share) ሰብስክራይብ በማድረጋችሁ አመሰግናለሁ ።
የእግዚአብሔር ዘወትር ! የድንግል ፍቅር ሁልጊዜ አይለየን ።