ነብይ ሔኖክ ግርማ በቃሊቲ ማረምያ! 🌻🌻የ2019 የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት||PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
JPS TV WORLD WIDE
0:00 / 0:00
ነብይ ሔኖክ ግርማ በቃሊቲ ማረምያ! 🌻🌻የ2019 የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት||PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
12 328 просмотров · 1 день назад
JPS TV WORLD WIDE
502 тыс. подписчиков
12 328 просмотров · 1 день назад
"ነብይ ሔኖክ ግርማ በቃሊቲ ማረሚያ!" | ታላቅ የበጎ አድራጎት እና የበዓል ስጦታ ማበርከቻ ፕሮግራም
ሰላም እና ፍቅር ለእናንተ ይሁን! የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን (JPS) መስራችና ባለራዕይ ነብይ ሔኖክ ግርማ በቃሊቲ የሴቶች ማረሚያ ቤት በአካል በመገኘት የበዓል ደስታቸውን ለማካፈል በሬ፣ በግ፣ ዘይት እና የተለያዩ አስፈላጊ ስጦታዎችን አበርክተዋል። በዚህ ቪድዮ ላይ የነበረውን ፍቅር፣ የደስታ እና የጸሎት ጊዜ አብረውን ያሳልፉ!
ቪድዮውን ተመልከተው ይባረኩበት፤ ለሌሎችም የበጎ አድራጎት እና የፍቅር በረከት እንዲሆን Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ወንጌልን ያበስሩ!
📍 የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
(Jesus Prophetic Spirit Church)
🔔 ለበለጠ መንፈሳዊ ቪድዮዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፦
/ @prophethenokgirma
#ProphetHenokGirma #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide #JesusPropheticSpiritChurch #KalityPrison #የበጎአድራጎትስራ #Charity #የበአልስጦታ #EthiopianProtestant #EthiopianGospelChannel
#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን