ሣሙና መግዛት ቀረ! በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ተአምረኛው የፊት ሣሙና
መንታዎቹ ቢውቲ_Twins Beauty
0:00 / 0:00
ሣሙና መግዛት ቀረ! በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ተአምረኛው የፊት ሣሙና
170 просмотров · 2 дня назад
መንታዎቹ ቢውቲ_Twins Beauty
2,49 тыс. подписчиков
170 просмотров · 2 дня назад
ሣሙና መግዛት ቀረ! በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ተአምረኛው የተልባ እና የቡና ሳሙና
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች! ዛሬ ፊታችሁን ጽድት የሚያደርግ፣ ለማዳት፣ ለጥቁር ነጥብና ለጠባሳ ፍቱን የሆነ እጅግ በጣም ምርጥ የቤት ውስጥ ሳሙና አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
ሁልጊዜ ማስክ ለመቀባት ጊዜ ለሌላችሁ ይህ ሳሙና ትልቅ መፍትሄ ነው። ተልባ ለፊት ልስላሴና እርጥበትን ለመጠበቅ ያለውን ጥቅም እንዲሁም ቡና የሞቱ የቆዳ ሴሎችን ለማንሳት ያለውን አቅም በማዋሃድ እንዴት በቀላሉ በቤታችሁ ማዘጋጀት እንደምትችሉ በዝርዝር አሳይቻችኋለሁ።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
የተልባ ጄል አዘገጃጀት
የቡና ጥቅምና አጠቃቀም
ሳሙናን እንዴት ማቅለጥና ማዋሃድ እንደሚቻል
የሳሙና ቅርጽ ማውጫ አማራጮች
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ደግሞ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ለሌሎችም እንዲደርስ Share አድርጉት።
አስተያየታችሁን በኮሜንት ስር አጋሩኝ። መልካም ቆይታ!
#መንታዎቹቢውቲ #የፊትሳሙና #የተልባሳሙና #የቡናሳሙና #ለማዳትመፍትሄ #የቤትውስጥውበትጥበቃ #NaturalSkincare #DIYSoap #EthiopianBeauty #FlaxseedSoap #CoffeeSoap #SkinBrightening #HomemadeSoap #SkincareRoutine #Ethiopia