ለጀማሪዎች የሚሆን ቀላል Online ስራ!! INTRON AI ላይ transcription ስራ ማብራሪያ! ለኦሮምኛ እና አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች በሙሉ!
Learn Skills By Tamrat и ምን አዲስ Podcast
0:00 / 0:00
ለጀማሪዎች የሚሆን ቀላል Online ስራ!! INTRON AI ላይ transcription ስራ ማብራሪያ! ለኦሮምኛ እና አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች በሙሉ!
12 631 просмотр · 1 мес. назад
Learn Skills By Tamrat и ምን አዲስ Podcast
12 631 просмотр · 1 мес. назад
በዚህ ቪዲዮ INTRON AI ላይ የTranscription ስራ እንዴት እንደምንሰራ በተግባር እንማራለን። በተለይም ለAmharic እና Afaan Oromo ተናጋሪዎች የTranscription ስራ እንዴት መጀመር፣ የስራ ሂደቱ ምን እንደሚመስል እና ለOnline Freelancing እንዴት መጠቀም እንደሚቻል እንመለከታለን።
በቪዲዮው የምንማራቸው፦
✅ INTRON AI ምንድነው?
✅ Transcription ስራ እንዴት ይሰራል?
✅ በINTRON AI ላይ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልገው
✅ Amharic & Afaan Oromo transcription
✅ የስራ ሂደት እና የሚጠበቀው ጥራት
✅ Online freelancing ላይ የTranscription እድሎች
ይህን ቪዲዮ ለሚማሩ፣ Online Work ለመጀመር ለሚፈልጉ እና Transcription እንደ Freelancing skill ለመጠቀም ለሚፈልጉ ሰዎች አዘጋጅቻለሁ።
👉 ተጨማሪ የOnline Work፣ Freelancing፣ AI Tools እና Digital Skills ትምህርቶችን ለማግኘት Subscribe ያድርጉ።
📌 Learn Skills by Tamrat
YouTube: @learnskills22
⚠️ Disclaimer:
ይህ ቪዲዮ ለትምህርትና ለመረጃ ዓላማ ብቻ ነው። INTRON AI ላይ ስራ ማግኘት፣ የተወሰነ ገቢ ማግኘት ወይም ሁልጊዜ ስራ መኖሩ ዋስትና አይደለም። የPlatform መመሪያዎች፣ የስራ እድሎች እና የክፍያ ሁኔታዎች ሊለያዩ ወይም ሊቀየሩ ይችላሉ። እባክዎ ራሳችሁ ምርምር አድርጉ እና የPlatform የቅርብ ጊዜ መመሪያዎችን ይመልከቱ።
#INTRONAI #Transcription #Amharic #AfaanOromo #Freelancing #OnlineWork #Ethiopia #INTRONAI #Transcription #Amharic #AfaanOromo #Oromo #Freelancing #OnlineWork #OnlineJobs #Ethiopia #AIJobs #WorkFromHome #LearnSkillsByTamrat
One Job Link: https://t.me/one_jobs
Upwork Full Course: https://arifget.com/course/instructor...
Social media LINKS
Telegram: https://t.me/learnskills22
TikTok: / learnskills22
Facebook: / learnskills22
Instagram: / learnskills222
⚠️ Disclaimer: This video is created for educational and informational purposes only. It is not financial advice or a guarantee of income. The opportunity discussed in this video may not be suitable or available for everyone, and results can vary depending on individual circumstances, location, eligibility, skills, effort, and other factors. Please do your own research and review the platform's terms and conditions before participating. We do not guarantee any specific earnings or financial results.