ታላቁ የማንችስተር ደርቢ ከጋርዲውላ በኃላ ለመጀመሪያ ግዜ
Man United Info | የማንችስተር መረጃዎች
0:00 / 0:00
ታላቁ የማንችስተር ደርቢ ከጋርዲውላ በኃላ ለመጀመሪያ ግዜ
1 229 просмотров · 6 часов назад
Man United Info | የማንችስተር መረጃዎች
19,6 тыс. подписчиков
1 229 просмотров · 6 часов назад
በዛሬው ቪዲዮችን ታላቁንና ተጠበቂውን 199ኛውን የማንቸስተር ደርቢ (Manchester Derby) በሰፊው እንዳስሳለን። የማንቸስተር ዩናይትድ እና የማንቸስተር ሲቲ ፍልሚያ፣ የአሰልጣኞች የታክቲክ አሰላለፍ፣ የሁለቱም ክለቦች የጉዳት ዜናዎች እና የግምት አሰላለፎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምታገኙአቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
199ኛው የማንቸስተር ደርቢ ቅድመ ዳሰሳ
የማንቸስተር ዩናይትድ እና ማንቸስተር ሲቲ የግምት አሰላለፍ
ቁልፍ የተጫዋቾች ፍልሚያ እና የታክቲክ ግምገማ
የቅርብ ጊዜ የክለቦቹ የጉዳት እና የዝግጅት መረጃዎች
🎬 ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን አትርሱ!
ብሩህ አስተያየታችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን።
ለበለጠ የይዘት ጥራት ቻናሉን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ተጫኑ!
#ManchesterDerby #ManUtdVsManCity #ManUnitedInfo #AmharicFootball #PremierLeague #ManUtd #ManCity #manchesterunited #manunited #habesha #official #premierleague