🟢 ቅዱስ መስቀል _ ቅዱስ እስጢፋኖስ 🟡 መስከረም 17 ገድል ተአምር ስንክሳር 🔴 Gedle estifanos | theotokos media
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
0:00 / 0:00
🟢 ቅዱስ መስቀል _ ቅዱስ እስጢፋኖስ 🟡 መስከረም 17 ገድል ተአምር ስንክሳር 🔴 Gedle estifanos | theotokos media
6 543 просмотра · 11 часов назад
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
67,6 тыс. подписчиков
6 543 просмотра · 11 часов назад
📌 ርዕስ፦ መስከረም 17 የቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል እና የቅዱስ መስቀል አመታዊ ክብረ በዓል - ድንቅ የገድል ጸሎትና በረከት | Theotokos Media
📖 ስለ ቪዲዮው
በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት መስከረም 17 ቀን የየሚከበረዉን የቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማድረግ፣ የጻድቁን ገድል፣ ድንቅ ተጋድሎና በዕለቱ የሚጸለዩ ጸሎቶችን ወደ እናንተ አድርሰናል። ዝግጅቱ ለነፍስ እረፍትና ለበረከት የሚሆን ሲሆን፣ ለሁላችሁም የእግዚአብሔር ጥበቃና የጻድቁ አማላጅነት እንዲለይባችሁ እንመኛለን።
🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits)፦
ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦
ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) original audio recording የቀረበ።
ጽሑፍ (Script)፦ የቅዱስ እስጢፋኖስ ተአምራት እና ገድላት እንዲሁም የስንክሳር መፅሀፍን መሠረት በማድረግ ለትረካ በሚመጥን መልኩ ተዘጋጅቶ የቀረበ።
ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ከታሪኩ ጋር የሚሄዱ መንፈሳዊ ምስሎችና ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በከፍተኛ ጥረት (capcut/pixellab) የተቀነባበረ።
🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲሁም የየእለቱ ፀሎት እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
#ቅዱስ እስጢፋኖስ #መስከረም 17 #kidus estifanos #TheotokosMedia #መንፈሳዊ_ታሪክ #EthiopianOrthodox #ገድላት #ጸሎት #ድርሳን #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #Ethiopia #orthodoxtewahedo #tselot #ስንክሳር #ተወዳጅ መዝሙር#ገዳም