Перейти к содержимому

አካባቢ ሳይንስ ፭ኛ ክፍል ምዕራፍ አንድ የኢትዮጵያ መገኛ ተብራርቷል! Grade 5 Env. Sci

Black Pearl

0:00 / 0:00

አካባቢ ሳይንስ ፭ኛ ክፍል ምዕራፍ አንድ የኢትዮጵያ መገኛ ተብራርቷል! Grade 5 Env. Sci

4 387 просмотров · 1 год назад
Black Pearl
2,38 тыс. подписчиков
4 387 просмотров · 1 год назад
ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ተምራችሁ ስታጠናቅቁ፡  ካርታን በመጠቀም መረጃ ለመለዋወጥ ፈቃደኝነትን ታሳያላችሁ፡፡  የአንጻራዊ እና ፍጹማዊ መገኛ ምንነትን ታብራራላችሁ፡፡  የኢትዮጵያን አንጻራዊና ፍፁማዊ መገኛ በካርታ ላይ ታመለክታላችሁ፡፡  ኬክሮስንና ኬንትሮስን በመጠቀም በኢትዮጵያ የሚገኙ ዋና ዋና ቦታዎችን እና አቅጣጫዎችን በካርታ ላይ ታሳያላችሁ፡፡  ንድፍ ካርታ በመሥራት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ብሔራዊ ክልሎችን አንጻራዊ መገኛ ታመለክታላችሁ።  መልክአ ምድራዊ አቀማመጥን፣ ጎግል የካርታ መፈለጊያ መተግበሪያንና ጎግል ኧርዝ (GPS, Google map and Google earth) በመጠቀም የቦታ አቀማመጥን የመለካትና የመመዝገብ ክህሎት ታዳብራላችሁ።