Перейти к содержимому

🔴 አዲስ ዝማሬ "ሚካኤል ነህ" New Mezmur ''Michel Neh" @finotebirhan12

ፍኖተ ብርሃን ዘጎላ-Finote Birhan ZeGola

0:00 / 0:00

🔴 አዲስ ዝማሬ "ሚካኤል ነህ" New Mezmur ''Michel Neh" @finotebirhan12

8 911 просмотров · 3 месяца назад
ፍኖተ ብርሃን ዘጎላ-Finote Birhan ZeGola
13,5 тыс. подписчиков
8 911 просмотров · 3 месяца назад
✨ሚካኤል ነህ✨ የቅዱሳን የጻድቃን መሪያቸው ከመከራ ከጥም ታዳጊያቸው የመቃርስ የእንጦንስ መምህሩ ሚካኤል ነህ መልአከ ምክሩ ------------+------------ በቤትህ ነው ውሎና አዳራችን 'ባንተ ምልጃ ቀንቷል መንገዳችን ስምህ ጥዑም ሚካኤል የሚለው ቃልኪዳንህ ትውልድ የሚምረው 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 መማጸኛ ደጅህን ተሳልመን አድገንብህ ስላንተ ዘምረን የእግዚአብሔርን ስሙን የታጠቀው ላመነበት ክንፍህ ከለላ ነው      ------------+------------    በአምላካችን አደባባይ ቆመን ስለክብርህ ለስምህ ዘመርን እስከአርያም ይሰማል ጸሎትህ በምስጋና ትውልድ አከበረህ 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 ኦ ሚካኤል ቀደም ከፊታች እንዲቀና ሕይወት መንገዳችን ተሸበረ የጠላት ከተማ  ተወገደ ድምጽህን ሲሰማ     ------------+------------ ሲያረሰርስ የቤትህ በረከት ያወድሳል ሁሉ ተሳክቶለት ከአፎሚያ ተማዕጽኖ ተምረን በሚካኤል እኛም እንድናለን 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 ሙሴም ይምጣ ስላንተ ይመስክር በደመና ባሕር ስታሻግር እንደ ኢያሱ ተገልጦልን ክብርህ ሰገድንልህ እኛም ስለክብርህ